ፍርድ ቤት
-
አፍሪካ
ዓለማቀፉ የወንጀል መዳኛ ፍርድ ቤት አይ ሲ ሲ በሱዳን ዳርፉር የጦር እና በሰብአዊነት ላይ ለተፈጸመ ወንጀል የተተከሰሱትን የሚሊሻ መሪ አሊ ሙሐመድ አሊ አብዱልራህማን የጥፋተኝነት ብይን ሰጠ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/01/2018፡- ኖም ዲ ጉኤሬ አሊ ኩሻይብ በሚል ቅጽል ስማቸው የሚታወቁት አብዱልራህማን በአ.አ.አ ከ2003 እስከ 2004 ግድያ እና አስገድዶ…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ፍርድ ቤት የፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይልን መሪ በዘር ማጥፋት ወንጀል መክሰሱን ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/11/2017፡ የሱዳን የጸረ-ሽብር ፍርድ ቤት የምዕራብ ዳርፉር የቀድሞ አስተዳዳሪ የነበሩት ካሚስ አብደላህ አብካርን በመግደላቸው የፈጣን ድጋፍ ሃይሎች መሪን፣…
Read More » -
ኢትዮጵያ
“በቢሾፍቱ የሚገኝ ቤቴ በፖሊስ ታሸገ” ሲሉ ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው ገለፁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/11/2017፡ ተቃዋሚው ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው፣ “የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያልያዙ ፖሊሶች” ቢሸፍቱ ከተማ ከሚገኘውና ከአገር ከመውጣታቸው በፊት ለ10 ዓመት…
Read More »