ፍልስጤም
-
አፍሪካ
በ2025 በአፍሪካ ዘጠኝ ጋዜጠኞች መገደላቸው ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች ፌደሬሽን።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/04/2018፡- ኤርትራ የአህጉሪቱ ትልቁ የእስር ቤት ማእከል ሆና ቀጥላለች ሲልም ባወጣው ሪፖርት አመልክቷል። ከአፍሪካ ሱዳን፣ ከዓለም ደግሞ ፍልስጤም…
Read More » -
አፍሪካ
እስራኤል በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠማት፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአሜሪካ ምክትል ቋሚ ተወካይ አምባሳደር ታሚ ብሩስ፣ በሶማሊላንድ ጉዳይ ላይ የአሜሪካ የውጭ ግንኙነት ፖሊሲ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
እስራኤል በያዘችው ምስራቅ ኢየሩሳሌም ውስጥ 9,000 ቤቶች ለመገንባት ማቀድዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- የእስራኤል ባለስልጣናት በተያዘችው ምስራቅ ኢየሩሳሌም ውስጥ በቃላኒያ አየር ማረፊያ ቦታ ላይ 9,000 አዳዲስ የመኖሪያ ቤቶችን ለመገንባት ዕቅዶች…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የኢትዮጵያ እና የፍልስጤም ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በአዲስ አበባ ተወያዩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/04/2018፡- የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ትላንት ከፍልስጤም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቫርሰን አጋቤኪያን ሻሂን ጋር በቀጠናዊ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የመጀመሪያው ዙር የጋዛ ተኩስ አቁም ንግግር ‘በአዎንታዊ መልኩ’ ተጠናቀቀ ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/01/2018፡- በፍልስጤም ጋዛ ሰርጥ ውስጥ የተኩስ አቁም ለማድረግ ታስቦ በሃማስ እና በአስታራቂዎች መካከል የተደረገው የመጀመሪያው ዙር ንግግር “በአዎንታዊ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
እስካሁን 151 የዓለም አገሮች የፍልስጤም አገርነት እውቅና ሰጡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/01/2018፡- በኒዮውርክ እየተካሄደ በሚገኘው የተመድ 80ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሐያላን ሀገራትን ጨምሮ ከአፍሪካ እስከ ኤስያ፣ ከአውሮፓ እስከ ሰሜንና ላቲን…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ካናዳ ለፍልስጤም አገርነት እውቅና እንደምትሰጥ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/11/2017፡ ይህም ከፈረንሳይና ታላቋ ብሪታኒያ በመቀጠል ለፍልስጤም አገርነት እውቅና እንደምትሰጥ ያስታወቀች አገር ያደርጋታል። የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ካርኒ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ታላቋ ብሪታኒያ እስራኤል ቅድመ ሁኔታዎችን ካላሟላች ለፍልስጤም መንግሥት እውቅና እንደምትሰጥ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/11/2017፡ ታላቋ ብሪታኒያ እስራኤል “በጋዛ ያለውን አስከፊ ሁኔታ ለማስቆም ተጨባጭ እርምጃዎችን” ካልወሰደች በመስከረም ወር ለፍልስጤም እውቅና እንደምትሰጥ ጠቅላይ…
Read More »