ግጭት
-
አሜሪካ
“በ7 ወራት ውስጥ 7 ማብቂያ የሌላቸውን ጦርነቶች አስቁሜያለሁ” ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በኢትዮጵያና ግብፅ መካከል የነበረውን ግጭት እንደፈቱት ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ሲናገሩ የቆዩ ሲሆን ይህንን…
Read More » -
ማህበራዊ
ኢትዮጵያ በሱዳን እየተካሄደ ባለው ግጭት ምክንያት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ከ76,000 በላይ ስደተኞችን ተቀብላለች ሲል የመንግስታቱ ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/01/2018፡- ኢትዮጵያ በሱዳን እየተካሄደ የሚገኘውን ግጭት በመሸሽ ከቀያቸው የተፈናቀሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ስደተኞችን መቀበሏን ቀጥላለች ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት…
Read More » -
አፍሪካ
በሞቃዲሾ አቅራቢያ ከባድ ግጭት መቀስቀሱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/12/2017፡ ሞቃዲሾ ውስጥ ከአፍሪካ መንደር አካባቢ እስከ ታራብዩንካ ድረስ ከፍተኛ የተኩስ ድምጽ መሰማቱን ነዋሪዎች ገለፁ። ግጭቱ የተቀሰቀሰው ለፕሬዝዳንት…
Read More » -
አፍሪካ
በሱዳን ኮርዶፋን ግጭት እየተባባሰ በመምጣቱ መፈናቀል እና ሞትን እየጨመረ መምጣቱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/11/2017፡ በሱዳን ኮርዶፋን ግዛት በሶስቱ ግዛቶች የተቀሰቀሰው ጦርነት በመቶዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት፣ የጅምላ መፈናቀል እና ለመሠረታዊ አገልግሎቶችን መቋረጥ…
Read More » -
አፍሪካ
በሶማሊያና ጅባላንድ አዲስ ግጭት መቀስቀሱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/11/2017፡ በዶሎ በጁባላንድ ወታደሮች እና በሶማሊያ ፌደራል ወታደሮች መካከል ከፍተኛ ግጭት መቀስቀሱ ተገልጿል። የድንበር ከተማ በሆነችው ዶሎ በጁባላንድ…
Read More » -
ፖለቲካ
እስራኤልና ኢራን ተኩስ ያቁሙ – ተመደ
ኢትዮ ሞኒተር፡12/10/2017፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እስራኤል እና ኢራን በ’አፋጣኝ’ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ እንዲደረሱ አሳሰበ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሓፊ…
Read More » -
አፍሪካ
ኬንያ የሱዳንን ጦርነትን በማባባስ ረገድ የቀረበባትን ክስ ውድቅ አደረገች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ ኬንያ በሱዳን እየተካሄደ ያለውን ግጭት በማቀጣጠል ረገድ ሚና እየተጫወተች ነው የሚለውን ክስ ውድቅ አድርጋለች። የኬኒያ መንግስት ቃል…
Read More »