ጋዛ
-
መካከለኛ ምስራቅ
እስራኤል በጋዛ በፈፀመችው ጥቃት አምስት የአልጀዚራ ጋዜጠኞች መገደላቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/12/2017፡ በጋዛ ከተማ አልሺፋ ሆስፒታል አቅራቢያ እስራኤል ባደረሰችው ጥቃት አምስት የአልጀዚራ ጋዜጠኞች መገደላቸውን ተቋሙ ገልጿል። ዘጋቢዎቹ አናስ አል…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የእስራኤል የጸጥታ ካቢኔ የኔታንያሁ የጋዛ ከተማ ወረራ ዕቅድ ማፅደቁ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/12/2017፡ የእስራኤል የጸጥታ ካቢኔ የጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የጋዛ ከተማ ወረራ ዕቅድን አፅድቋል። ሐማስን ትጥቅ ማስፈታት እና ከጋዛ…
Read More » -
አሜሪካ
የአሜሪካ እና የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስለ ጋዛ እና ሱዳን ጉዳይ ተወያዩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/11/2017፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብዴላቲ ጋር ተገናኝተው ስለ ቀጠናዊ ደህንነት…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ታላቋ ብሪታኒያ እስራኤል ቅድመ ሁኔታዎችን ካላሟላች ለፍልስጤም መንግሥት እውቅና እንደምትሰጥ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/11/2017፡ ታላቋ ብሪታኒያ እስራኤል “በጋዛ ያለውን አስከፊ ሁኔታ ለማስቆም ተጨባጭ እርምጃዎችን” ካልወሰደች በመስከረም ወር ለፍልስጤም እውቅና እንደምትሰጥ ጠቅላይ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
”በእስራኤል ጄኖሳይድ ተፈጽመዋል”
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/11/2017፡ ሁለት የእስራኤል የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች “እስራኤል በጋዛ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈጸመች ነው” ሲሉ አስታወቁ። በእስራኤል…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ኔታኒያሁ እና ትራምፕ በሁለተኛ ቀናቸው ምን አወሩ?
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ጠቅላይ ሚኒስትር እስራኤል ቤንያሚን ኔታንያሁ ተጋቾች በሚመለሱበት ዙሪያ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት እንደተወያዩ አስታወቁ። “ዛሬ ከፕሬዚዳንት ትራምፕ ጋር በዋይት…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ሊባኖስ በእስራኤል ጦር ተመታች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ እስራኤል በበርካታ የሊባኖስ አካባቢዎች ላይ ከባድ የአየር ጥቃት መሰንዘርዋ ተገልፀዋል፡፡ የእስራኤል አየር ሀይል በመላ ሊባኖስ ጥቃት ማደረሱን…
Read More » -
ማህበራዊ
በጋዛ የዘር ማጥፋት እልቂት እየተካሄደ ነው ሲል አመኒስቲ ኢንተርናሽናል አስታወቀ።
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ እስራኤል ሰብአዊ እርዳታን እንደ ጦር መሣሪያ እየተጠቀመች ነው ያለው ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጓች አመኒስቲ ኢንተርናሽናል እስራኤል በጋዛ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
እስራኤል ለ60 ቀናት በጋዛ የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማቷን ትራምፕ አስታወቁ!
ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ የአሜሪካው ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል በጋዛ የ60 ቀናት የተኩስ አቁም ስምምነትን ለማድረግ “አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታዎችን” ለማሟላት ተስማምታለች ሲሉ ተናገረዋል።…
Read More »