ጁባላንድ
-
አፍሪካ
የሶማሊያ እና ጁባላንድ መሪዎች ያደረጉት ውይይት ያለመስማማት ተቋጨ ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 26/01/2018፡- በሶማሊያ እና በጁባላንድ መሪ መካከል የጦፈ ግጭት ተከትሎ የኪስማዩ ድርድር ዛሬ እንደሚቀጥል ተገልጿል። ትላንት ምሽት በኪስማዩ በሚገኘው…
Read More » -
አፍሪካ
የጁባላንድ እና የፑንትላንድ ፕሬዝዳንቶች እና የተቃዋሚ ፎረም ቁልፍ አባላት መካከል በናይሮቢ ዝግ ስብሰባ እየተካሄደ ነው ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/01/2018፡- ውይይቱ በዋናነት፡ የሶማሊያ አጠቃላይ የፖለቲካ ሁኔታ፣ የፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ወደ ኪስማዮ ሊያደርገው የታቀደው ጉብኝት በተመለከተ ነው ተብሏል።…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ የሶማሊያ መንግስትን፣ የፑንትላንድን እና የጁባላንድ መሪዎችን የፖለቲካ አለመግባባቶችን ለመፍታት እየሸመገለች መሆኑን ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/01/2018፡- ከተባበሩት አረብ ኢምሬትስ የወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የሶማሊያ ፌዴራል መንግስት፣ የፑንትላንድ እና የጁባላንድ ክልላዊ መንግስታት መሪዎችን በማሰባሰብ ለረጅም…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ሶማሊያ የግብፅ ጦር በማስፈር በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለመፍጠር ያቀደችውን ዕቅድ በጌዲኦ ውጥረት እንደፈጠረ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ቪላ ሶማሊያ የግብፅ ወታደሮችን ለማሰማራት በጌዲኦ ክልል ወታደራዊ ሰፈር ለማቋቋም ቅድሚያ ሰጥታ እየሰራች ነው በማለት በርካታ ሶማሊያዊያን…
Read More »