ዳርፉር
-
አፍሪካ
ሱዳን የተባበሩት መንግስታት የፀጥታ ምክር ቤት የፈጣን ድጋፍ ሐይሉ በሽብርተኝነት እንዲፈርጀው ጠየቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/06/2018፡- ሱዳን በተባበሩት መንግስታት የጸጥታ ምክር ቤት፡ ፈጣን የድጋፍ ሚሊሻዎችን እንደ አሸባሪ ድርጅት መመደብ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ…
Read More » -
ማህበራዊ
በሱዳን ዳርፉር ግዛት ከፍተኛ ረሃብ መከሰቱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/05/2018፡- ረሃብ በጦርነት በተጎዳችው የሱዳን ምዕራባዊ ዳርፉር ክልል ተጨማሪ አካባቢዎችን እያሰጋ ነው ሲል ዓለም አቀፍ የረሃብ ክትትል አካል…
Read More » -
አፍሪካ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በሱዳን ኤል ፋሸር የጦር ወንጀሎችን እና በሰብአዊነት ላይ የተፈጸሙ ወንጀሎችን ማስረጃ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/05/2018፡- ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (ICC) በሱዳን ያለውን ሁኔታ በመገምገም በሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ ኤል ፋሸር የጦር…
Read More » -
አፍሪካ
ኢጋድ በኤልፋሸር የተከሰተውን ሁከት አወገዘ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/02/2018፡- የኢጋድ ሥራ አስፈፃሚ በኤል ፋሸር የተከሰተውን ሁከት አውግዞ በሱዳን የሚገኙ ሲቪሎችን ለመጠበቅ አስቸኳይ የተኩስ አቁም ጥሪ አቅርበዋል።…
Read More » -
ማህበራዊ
ከሱዳን ኤል ፋሸር ከበባ ለማምለጥ ወደ 350 የሚጠጉ ቤተሰቦች 50 ኪሎ ሜትር ተጉዘዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡12/02/2018፡- ትናንት ጥቅምት 11 ወደ 350 የሚጠጉ አባወራዎች የተከበበውን የሱዳን ከተማ ኤል ፋሸርን ሸሽተው ለአራት ቀናት 50 ኪሎ ሜትር…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ሐይል ከኤል ፋሸር የሚሸሹ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎችን በስለላ ክስ ማሰሩን ምንጮች ገለጹ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/02/2018፡- የሱዳን የፈጣን ድጋፍ ሃይሎች በሰሜን ዳርፉር ኤል ፋሸር ከተማ ሲሸሹ የነበሩት በደርዘን የሚቆጠሩ ሲቪሎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል በኤል ፋሸር በሲቪሎች ላይ ለሚያደርሰው ጥቃት ተጠያቂነት ጠየቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/02/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኤል ፋሸር፣ ሰሜን ዳርፉር በፈጣን ድጋፍ ሃይሎች ተፈፅሟል የተባለውን “ተደጋጋሚ እና ሆን ተብሎ” በሰላማዊ…
Read More » -
አፍሪካ
ባለፈው ወር በተከበበችው ዳርፉር ከተማ በትንሹ 91 ሰዎች መገደላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/01/2018፡- በሱዳን በተከበበችው ኤል ፋሸር ከተማ ባለፈው ወር በ10 ቀናት ብቻ ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሃይሉ ወይም RSF ባደረሰው…
Read More » -
አፍሪካ
ሱዳን ወደ መጥፋት ተቃርባለች ሲሉ የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን እየዘገቡ ነው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/01/2018፡- በሰሜን ዳርፉር ግዛት ዋና ከተማ በሆነችው ኤል ፋሸር ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ በተፈፀመ ከባድ ተኩስ እና ጥቃት…
Read More » -
አፍሪካ
በሱዳን ዳርፉር በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ከ1,000 በላይ ሰዎች ሞቱ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/12/2017፡- በጦርነት በምትታመሰው ሱዳን የዳርፉር ግዛት በምትገኝ አንድ መንደር ላይ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ከአንድ ሰው በስተቀር ሁሉም…
Read More »