ደህንነት
-
ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እና የቻይና የህዝብ ደህንነት ሚኒስቴር በጸጥታ እና በ’ቤልት ኤንድ ሮድ’ ፕሮጀክቶች ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ተስማሙ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/01/2018፡- የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ከቻይናው የምክር ቤት አባልና የህዝብ ደህንነት ሚኒስትር ዋንግ ዚያኦሆንግ…
Read More » -
ፖለቲካ
በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች በፖለቲካዊ ጫና፣ በደህንነት ስጋቶች እንዲሁም በሙያ ሥነ-ምግባር እየተፈተኑ ነው ሲል አንድ ጥናት አመላከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/12/2017፡- በአለማችን ጋዜጠኞች ለከፍተኛ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እንዲሁም ሙያዊ ነፃነታቸው ተገፎ አደጋ ላይ የሚጥሉ ድርጊቶች ከሚፈጸምባቸው ሀገራት መካከል…
Read More » -
አፍሪካ
ሊቢያ ፈተናዎችን አሸንፋ የአፍሪካ የስለላ ስራን የማዳበር ስትራቴጂ እንዳቀረበች ገለፀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/12/2017፡- የሊቢያ የስለላ ሃላፊ ሌተናል ጄኔራል ሁሴን መሀመድ አል አዬብ የአፍሪካ ደህንነት እና መረጃ አገልግሎት ስብ ሰባ በቤንጋዚ…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ የደህንነት እና የስለላ አገልግሎት ኮንፈረንስ በሊቢያ ቤንጋዚ ከተማ ዛሬ ተጀመረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/12/2017፡- ዛሬ በቤንጋዚ በተጀመረው 20ኛው የአፍሪካ የደህንነትና ስለላ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ሊብያ ከጋቦን ፕሬዝዳንትነት ተረክባለች። የመሪዎቹ ስብሰባ ከመጀመሩ…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ ደህንነትና የስለላ ኤጀንሲ ጉባኤ በሊብያ ቤንጋዚ ተጀመረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የ53 የአፍሪካ ሀገራት የደህንነት እና የስለላ ኤጀንሲ ሃላፊዎች የተሳተፉበት “ተግዳሮቶች፣ ዕድሎች እና ወደፊት መንገዶች” በሚል መሪ ቃል…
Read More » -
አፍሪካ
ሊቢያ የአፍሪካ ኢንተሌጀንስ እና ደህንነት አገልግሎት ጉባኤን በነሐሴ መጨረሻ ለማስተናገድ ዝግጅቷን ማጠናቀቅዋ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/11/2017፡ ሊቢያ በቤንጋዚ ትልቅ ዝግጅት እያስተናገደች መሆንዋም ተጠቁሟል። የአፍሪካ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ኮሚቴ ስብሰባ ከነሐሴ 20 እስከ…
Read More » -
Uncategorized
ኢራን የእስራኤል ወታደራዊ መረጃዎች ሰብራ በመግባት ሁሉንም የእስራኤል ወታደራዊ ሚስጥሮች ሞንትፋ መውሰዷ ተረጋግጧል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/10/17፡ ኢራን የእስራኤል ወታደራዊ መረጃዎች ሰብራ በመግባት ሁሉንም የእስራኤል ወታደራዊ ሚስጥሮች ሞንትፋ መውሰዷ ተረጋግጧል። በዚህ መሰረት የእስራኤል…
Read More »