ዩክሬን
-
ፖለቲካ
ፑቲንና የትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ በዩክሬን ጉዳይ ለመምከር ዛሬ በሞስኮው እንደሚገናኙ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/03/2018፡- የሩስያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ከአሜሪካው አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ጋር ዛሬ ማክሰኞ በሞስኮው እንደሚገናኙ…
Read More » -
አውሮፓ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በአሁኑ ሰዓት ከዩክሬን ጋር የሰላም ስምምነት መፈረም “በህጋዊ መንገድ የማይቻል መሆኑን አስታወቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/03/2018፡- ፕሬዝዳንት ፑቲን በሰጡት መግለጫ ሞስኮ በመጨረሻ ስምምነት ላይ መድረስ ብትፈልግም፣ አሁን ያለው የዩክሬን አመራር ምርጫ በመሰረዙ ምክንያት…
Read More » -
አሜሪካ
አሜሪካ ባቀረበችው የዩክሬን የሰላም ዕቅድ ላይ በሚደረገው ንግግር “ከፍተኛ መሻሻል” መታየቱ ተገለጸ።
ኢትዮሞኒር፡ 15/03/2018፡- አሜሪካ፤ የሩስያ እና ዩክሬን ጦርነትን ለመቋጨት ያቀረበችውን የሰላም ዕቅድ በተመለከተ የሚደረገው ንግግር ላይ “ከፍተኛ መሻሻል” መታየቱን የውጭ ጉዳይ…
Read More » -
አውሮፓ
“ሩሲያ 78 በመቶ የዩክሬን መሬት ተቆጣጥራለች” ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/02/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሩሲያ 78 በመቶ የሚሆነውን የዩክሬን መሬት መቆጣጠሯን ገምተዋል ሲል አልጄዚራ ዘግበዋል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት…
Read More » -
አሜሪካ
“በ7 ወራት ውስጥ 7 ማብቂያ የሌላቸውን ጦርነቶች አስቁሜያለሁ” ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በኢትዮጵያና ግብፅ መካከል የነበረውን ግጭት እንደፈቱት ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ሲናገሩ የቆዩ ሲሆን ይህንን…
Read More » -
ፖለቲካ
የኔቶ አባላት የመከላከያ ወጪያቸዉን ለማሳደግ ተስማሙ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 19/10/2017፡ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ሃገራት ከጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርታቸዉ 5 በመቶውን ለማዋጣት ተስማሙ። የሰሜን አትላንቲክ…
Read More » -
ማህበራዊ
በዓለም አቀፍ ደረጃ በጦርነት እና ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎች 122 ሚሊዮን መድረሱን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር: 05/10/2017: በሱዳን እና ዩክሬን ባሉ የረጅም ጊዜ ግጭቶች ሳቢያ በአለም ላይ በጦርነት እና በስደት የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር ከ122 ሚሊዮን…
Read More »