የኢትዮጵያ መንግስት
-
ዲፕሎማሲ
የኢትዮጵያ መንግስት ለአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደብዳቤ መፃፉ ታወቀ።
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ በጻፈው ደብዳቤ የኤርትራ መንግስትን በጦርነት ቀስቃሽነት እና በግዛት ጥሰት…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
“የኢትዮጵያ መንግስት ኤርትራ ላይ አንድም ጥይት አይተኩስም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ገለፁ።
ኢትዮሞኒተር፡ 26/10/2017፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ዛሬ ከምክር ቤት አባላት ከተነሱላቸው ጥያቄዎች አንዱ ኢትዮጵያ ከኤርትራ ጋር ያላት ግንኙነት የተመለከተ ነው። ባለፉት…
Read More » -
ፖለቲካ
ህወሓት የአፍሪካ ሕብረት አስቸኳይ መድረኽ እንዲጠራ ጥሪ አቀረበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ የኢትዮጵያ መንግስት የትግራይ ግዛት የወረረውን ሃይል በአስቸኳይ እንዲያስወጣም ጠይቋል። ህወሓት ባወጣው ሳምንታዊ መግለጫ ላለፉት አመታት በትዕግስት ሲጠባበቅ…
Read More »