የመን
-
መካከለኛ ምስራቅ
በሳውዲ የሚደገፈው የየመን መንግስት የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ሚስጥራዊ እስር ቤቶችን በማስኬድ ላይ ከሰሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- በሳውዲ የሚደገፈው የየመን መንግስት የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በደቡብ የየመን የወደብ ከተማ ሙካላ አቅራቢያ በሚገኝ የአየር ማረፊያ ሚስጥራዊ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የየመኑ የደቡብ ሽግግር ምክር ቤት መሪ ወደ አቡዳቢ መኮብለላቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/05/2018፡- መሪው በሶማሊላንድ በኩል ወደ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ መኮብለላቸው የገለፀው በሳውዲ ዓረብ የሚደገፈው የየመን ጥምረት ነው። በየመን የሚንቀሳቀሰው…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ቱርኪ በየመን እና ሶማሊያ የተከሰተውን ሁኔታ በንቃት እየተከታተልኩ ነው አለች።
ኢትዮ ሞኒተር፡- 27/04/2018፡- የቱርኪው ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጠይብ ኤርዶጋን ከሳውዲ አረቢያው ልዑል መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር በስልክ መወያየታቸው ተገለፀ። እሁድ እለት…
Read More » -
የተለያዩ
ኤርትራ 30 የየመን አሳ አጥማጆች ከእስር መልቀቋ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/04/2018፡- ዓሳ አጥማጆቹ በቀይ ባህር በኤርትራ ባለስልጣናት ለቀናት ከታሰሩ በኋላ መለቀቃቸው ታውቋል። በኤርትራ ባለስልጣናት በቀይ_ባህር ውስጥ ለቀናት በግዳጅ…
Read More » -
ማህበራዊ
በየሳምንቱ በአማካይ 850 የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የየመንን ድንበር አቋርጠው ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመግባት እንደሞሞክሩ አንድ ሪፖርት አመለከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/04/2018፡- የዓለም አቀፉ ስደተኞች ድርጅት ሪፖርት እንደሚያሳየው በጥቅምት ወር 2018 የየመንን ድንበር ከተሻገሩት ውስጥ 14,126ቱ ወደ ሳዑዲ አረቢያ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ በየመን የነበረኝ ተልእኮ ጨርሼ ወጥቻለሁ ኣለች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/04/2018፡- ኢሚሬትስ ይህንን ያስታወቀችው በ24 ሰዓታት ከየመን እንድትወጣ በሳውዲ ዓረቢያ ማስጠንቀቂያ ከተሰጣት ከሰዓታት በኃላ ነው፡፡ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ሳውዲ አረቢያ በየመን ወደብ ድብደባ መፈፀምዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- ደብደባው ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የጦር መሳሪያ ጭኖ ለየመኑ አማፂ ቡድን በሚያደርሱ መርከቦች ላይ ያነጣጠረ እንደሆነ እየተገለፀ ነው፡፡…
Read More » -
ፖለቲካ
እስራኤል በሉኣላዊነትዋ ወታደራዊ ቤዝ እንድታቋቁምና ሌላ ሀገርን እንድትወጋ እንደማትፈቅድ ሶማሊያ አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- እስራኤል ለሶማሊላንድ የአገርነት እውቅና የሰጠች የመጀመሪያ ሀገር መሆንዋ ተከትሎ በርካታ ተቃውሞ እየገጠማት ስሆን የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ካቢኒያቸውን ሰብስቦ…
Read More » -
ማህበራዊ
የመን 180 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በህገወጥ መንገድ በሻብዋ የባህር ዳርቻ መድረሳቸውን አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡13/04/2018፡- የመን የሚገቡ መደበኛ ያልሆኑ ስደተኞች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ባለበት በዚህ ወቅት 180 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሀገሪቱ ደቡብ ምስራቅ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ሳውዲ ዓረብ ከፍተኛ ጦር ወደ የመን ማስገባቷ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/03/2018፡- ቪዲዮዎች እንደሚያሳዩት ትላልቅ የሳውዲ ወታደሮች በአል-ዋዲያ በኩል ወደ የመን የገቡ ሲሆን፣ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከሚደገፉት የSTC ሚሊሻዎች…
Read More »