ኮርዶፋን
-
አፍሪካ
በሱዳን ኮርዶፋን ግጭት እየተባባሰ በመምጣቱ መፈናቀል እና ሞትን እየጨመረ መምጣቱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/11/2017፡ በሱዳን ኮርዶፋን ግዛት በሶስቱ ግዛቶች የተቀሰቀሰው ጦርነት በመቶዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት፣ የጅምላ መፈናቀል እና ለመሠረታዊ አገልግሎቶችን መቋረጥ…
Read More » -
አፍሪካ
በሱዳን የሰብአዊ መብት ጥሰት ተባብሰዋል፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/11/2017፡ በሱዳን በሳምንቱ መጨረሻ በሰሜን ኮርዶፋን ግዛት በራ አካባቢ በደረሰ ጥቃት 35 ህጻናት እና ሁለት ነፍሰ ጡር ሴቶችን…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ኃይሎች ድል አስመዘገብን አሉ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ የሱዳን መንግስት ሃይሎች በሰሜን ኮርዶፋን ሰሜን ኤል-ኦበይድ የምትገኘውን ኡሙ ሳሚማ ከከባድ ውጊያ በኋላ መልሰው መቆጣጠራቸው አስታወቁ። የተለያዩ…
Read More » -
ፖለቲካ
የሱዳን ቀውስ እየከረረ በመጣበት ወቅት የተባበሩት መንግስታት በኤል ፋሸር እርቅ እንዲወርድ ግፊት እያደረገ መሆኑን ታወቀ።
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሱዳን ተፋላሚ ሃይሎች በተከበበችው ኤል ፋሸር ከተማ ሰብአዊ እረፍት እንዲያገኝ እንዲስማሙ እየጠየቀ ነው ሲሉ የመንግስታቱ…
Read More »