ኬንያ
-
አፍሪካ
ኬንያ ከሶማሊያ እና ሊቢያ በስተቀር ለአፍሪካውያን አኑራው የነበረው የቪዛ ህጎችን እንዳነሳች ገለፀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ኬንያ ከሶማሊያ እና ሊቢያ በስተቀር ለሁሉም የአፍሪካ ሀገራት ዜጎች እንዲሁም ለአብዛኞቹ የካሪቢያን ሀገራት የቪዛ መስፈርቶችን በይፋ እንዳነሳች…
Read More » -
አፍሪካ
በኬንያ-ኡጋንዳ ድንበር 108 ኤርትራውያን መያዛቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ቅዳሜ እለት በኬንያ-ኡጋንዳ ድንበር በሎኪቶኒያላ አካባቢ 108 የኤርትራ ዜጎች ተጥለው ከተገኙ በኋላ የዌስት ፖኮት ባለስልጣናት በህገወጥ የሰዎች…
Read More » -
አፍሪካ
ኬንያ በተቃውሞ ምክንያት የማዕከላዊ ናይሮቢ መግቢያ እና መውጫ ሁሉንም መንገዶች እንደዘጋች ታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ በኬንያ ዛሬ ሰኞ፣ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም. ከታቀደው ተቃውሞ በፊት የአገሪቱ ፀጥታ ኃይሎች የዋና ከተማዋ ናይሮቢ ማዕከላዊ ክፍል…
Read More » -
አፍሪካ
በሱዳን መንግስትን እየተዋጋ ያለው ሐይል ትይዩ መንግስት አቋቋመ።
ኢትዮሞኒተር፡ 26/10/2017፡ ሱዳን ፋውንዲንግ አሊያንስ በሚል የተመሰረተው ጥምረት ትላንት በሰጠው መግለጫ በይፋ ምስረታውን ማከናወኑን አስታውቋል፡፡ በኒያላ ግዛት ውስጥ ባከናወነው ምክክር…
Read More » -
ማህበራዊ
ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ደረጃውን ያልጠበቀ የካንሰር መድሀኒት እየተሰራጨ መሆኑ አንድ ጥናት አስጠነቀቀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ የድንበር ተሻጋሪ ጥናት እንዳመለከተው ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ማላዊን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት እየተሰራጩ ያሉት የኬሞቴራፒ መድሀኒቶች አለም አቀፍ የጥራት…
Read More » -
አፍሪካ
ኬንያ የሱዳንን ጦርነትን በማባባስ ረገድ የቀረበባትን ክስ ውድቅ አደረገች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ ኬንያ በሱዳን እየተካሄደ ያለውን ግጭት በማቀጣጠል ረገድ ሚና እየተጫወተች ነው የሚለውን ክስ ውድቅ አድርጋለች። የኬኒያ መንግስት ቃል…
Read More »