ኢትዮ ሞኒተርc
-
አፍሪካ
ዓለማቀፉ የወንጀል መዳኛ ፍርድ ቤት አይ ሲ ሲ በሱዳን ዳርፉር የጦር እና በሰብአዊነት ላይ ለተፈጸመ ወንጀል የተተከሰሱትን የሚሊሻ መሪ አሊ ሙሐመድ አሊ አብዱልራህማን የጥፋተኝነት ብይን ሰጠ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/01/2018፡- ኖም ዲ ጉኤሬ አሊ ኩሻይብ በሚል ቅጽል ስማቸው የሚታወቁት አብዱልራህማን በአ.አ.አ ከ2003 እስከ 2004 ግድያ እና አስገድዶ…
Read More »