ኢትዮ ሞኒተር
-
አሜሪካ
“በ7 ወራት ውስጥ 7 ማብቂያ የሌላቸውን ጦርነቶች አስቁሜያለሁ” ሲሉ ትራምፕ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በኢትዮጵያና ግብፅ መካከል የነበረውን ግጭት እንደፈቱት ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ሲናገሩ የቆዩ ሲሆን ይህንን…
Read More » -
የተለያዩ
በትግራይ በተፈናቃዮች ካምፕ ዛሬ ያጋጠመውን አሳዛኝ ፍፃመ ብዙዎች እያነጋገረ ይገኛል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/01/2018፡- ዛሬ መስከረም 13 ቀን 2018 ዓ/ም ከጡዋቱ 12:30 አንድ አውሬ በኬንዳ ውስጥ ወደተኙ ሁለት ህፃናት ዘሎ ይገባል።…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
እስካሁን 151 የዓለም አገሮች የፍልስጤም አገርነት እውቅና ሰጡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/01/2018፡- በኒዮውርክ እየተካሄደ በሚገኘው የተመድ 80ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሐያላን ሀገራትን ጨምሮ ከአፍሪካ እስከ ኤስያ፣ ከአውሮፓ እስከ ሰሜንና ላቲን…
Read More » -
አፍሪካ
የአውሮፓ ህብረት የሱዳን የማዕቀብ ጊዜውን በአንድ አመት አራዘመ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/01/2018፡- ምክር ቤቱ ሱዳንን ለማተራመስ እና የፖለቲካ ሽግግሩን ለማደናቀፍ ተጠያቂ በሆኑ አካላት ላይ የአውሮፓ ህብረት የሚወስደውን እርምጃ ለተጨማሪ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ 560 ስብሰባዎች አድርጋለች
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/01/2018፡- ግብፆች በዓባይ ጉዳይ የዓለም ሀገራትን ከጎናቸው ለማሰለፍ እና በኢትዮጵያ ላይ እርምጃ ለመውሰድ 560 ስብሰባዎችን አካሂደው እንደነበር ተገለፀ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ኤርትራ ለኢትዮጵያ ምላሽ ሰጠች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/01/2018፡- የኤርትራ ማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያው ገዥ ፓርቲ ብልጽግና ባለስልጣናት ባሕር በር ለማግኘት በሚል “ቀጠናዊ ቀውስ ለመፈብረክ…
Read More » -
አውሮፓ
የአውሮፓ ሕብረት ኮሚሽን ከእስራኤል ነፃ የንግድ ልውውጥ ለማቆም መወሰኑ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/01/2018፡- የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ከእስራኤል ጋር ነፃ የንግድ ልውውጥን ለማቆም እና በሁለት የእስራኤል ሚኒስትሮችን ማዕቀብ እንዲጥል ሀሳብ ማቅረቡ…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ጦር አዛዥ ጄኔራል አብደል ፋታህ አል ቡርሃን የኳድ አገራት ቡድን ያቀረበውን የተኩስ አቁም ሃሳብ ውድቅ ማድረጋቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/01/2018፡- አልቡርሃን “እኛን አይመለከተንም እና እኛ የዚህ አካል አይደለንም” ብለዋል በሱዳን ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት የሌላቸውን ማንኛውንም በውጭ የተጫኑ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የኢንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ጉዳይ “ከተሳሳተ ስሌት” ትታቀብ ሲሉ ማስጠንቀቃቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/01/2018፡- የኢንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተደርገው የተሾሙት የቀድሞው የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር የነበሩት ዴቪድ ላሚ የኢትዮጵያ አቻቸው የነበሩትን…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
አሜሪካ በጋዛ የቀረበውን የተኩስ አቁም ምክረ ሐሳብ በፀጥታው ምክር ቤት ያላትን ድምፅን በድምፅ የመሻር ስልጣን ተጠቅማ ውድቅ አደረገችው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/01/2018፡- አሜሪካ የፀጥታው ምክር ቤት በጋዛ ውስጥ አፋጣኝ፣ ያለቅድመ ሁኔታ ቋሚ የተኩስ አቁም፣ እና በሃማስ እና በሌሎች ቡድኖች…
Read More »