ኢትዮ ሞኒተር
-
አፍሪካ
ኬንያ በተቃውሞ ምክንያት የማዕከላዊ ናይሮቢ መግቢያ እና መውጫ ሁሉንም መንገዶች እንደዘጋች ታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ በኬንያ ዛሬ ሰኞ፣ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም. ከታቀደው ተቃውሞ በፊት የአገሪቱ ፀጥታ ኃይሎች የዋና ከተማዋ ናይሮቢ ማዕከላዊ ክፍል…
Read More » -
ኢኮኖሚ
አሜሪካ ወደ ብሪክስ የሚቀላቀሉ አገሮች ላይ ዝታለች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ 17ኛው የብሪክስ ጉባዔ የሰላም፣ የጸጥታ እና ዓለም አቀፍ አመራር መድረክ በብራዚል በሪዮ ዲ ጄኒሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ሊባኖስ በእስራኤል ጦር ተመታች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ እስራኤል በበርካታ የሊባኖስ አካባቢዎች ላይ ከባድ የአየር ጥቃት መሰንዘርዋ ተገልፀዋል፡፡ የእስራኤል አየር ሀይል በመላ ሊባኖስ ጥቃት ማደረሱን…
Read More » -
ፖለቲካ
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ/ኦፌኮ ፓርቲ በምርጫ 2018 ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጠ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ኦፌኮ ከተመድ የውጭ መረጃ አሰባሳቢ ልዑክ ጋር በ2018 ሀገራዊ ምርጫ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ የምርጫ ቦርድን እንደገና ማዋቀርን ጨምሮ…
Read More » -
ፖለቲካ
“በትግራይ በኩል ምንም ዓይነት የጦርነት ፍላጎትም ሆነ ዝግጅት የለም” ሲል ህወሓት ገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ “የትግራይ ህዝብም ሆነ የአመራሩ ፍላጎት እና ተስፋ የቆዩም ሆኑ አዳዲስ ችግሮችና ልዩነቶች ከፌደራል መንግስት ጋር በመቀራረብ በውይይት…
Read More » -
ኢኮኖሚ
ሱዳን በኢትዮጵያ ላይ ክስ አቀረበች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ በአገራቸው ጦር የሚደገፉ የኢትዮጵያ ሚሊሻዎች ለም የሱዳን የእርሻ መሬቶችን አዲስ ወረራ በማድረግ የአካባቢውን ገበሬዎች ከማሳቸው በማፈናቀል እና…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ቻይና ንግድን እና ኢንቨስትመንትን ከኢትዮጵያ ጋር ለማሳደግ ዝግጁ መሆኗ ገለፀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ከፍተኛ ጥራት ያለው የቤልት ኤንድ ሮድ ትብብር ዋና ፕሮጀክት የሆነውን የአዲስ አበባ ጅቡቲ የባቡር መስመር ዘላቂ ልማት…
Read More » -
ፖለቲካ
በአዲስ አበባ በትግራይ ተወላጆች ላይ የሚወሰደው የዘፈቀደ እስራት እንዲቆም ተጠየቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/1/2017፡ ቅድሚያ ለሰብአዊ መብቶች የተሰኘው ተቋም በአዲስ አበባ በትግራይ ተወላጆች ላይ የሚፈፀመው እስር እንዲቆም አሳሰቧል፡፡ ተቋሙ ትላንት ሰኔ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ቋፍ ላይ ያለው ግንኙነት!
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/10/2017፡ ኢትዮ ሞኒተር ትንታኔ ከሁለት አስርት ዓመታት በኃላ በ2010 መጨረሻ ወደ አዲስ ምዕራፍ የተሸጋገረው የኢትዮ ኤርትራ ግንኙነት ብዙም…
Read More » -
ቱሪዝም
በትግራይ ክልል የታሪካዊው አል-ነጃሺ መስጂድ እድሳት ሥራ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/10/2017፡ በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ታሪካዊው የአል ነጃሺ መስጂድ የእድሳት ሥራ መጠናቀቁን የትግራይ ክልል ባህልና ቱሪዝም…
Read More »