ኢትዮ ሞኒተር
-
ኢትዮጵያ
በኦሮሞ የፖለቲካ ኃይሎች መካከል ሁሉን አቀፍ ድርድር ሊደረግ መሆኑ ተነገረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ይካሄዳል የተባለው ድርድር መንግሥትን፣ በትጥቅ ትግል ላይ ያሉ ቡድኖችን፣ እና በኦሮሞ ፖለቲካ የሚሳተፉ ሌሎች ኃይሎችን ያካተተ እንደሆነ…
Read More » -
አፍሪካ
ኬኒያ የኢትዮጵ እና ሶማሊያ ድንበር የሚያገናቭ የፋይበር ኬብል ዝርጋታ ሊታደርግ ነው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ኬንያ ከኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ጋር የድንበር አቋራጭ ትስስርን ይፈጥራል የተባለው ከፍተኛ አቅም ያለው የፋይበር ኦፕቲክ ኬብል በኢሲኦሎ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ኔታኒያሁ እና ትራምፕ በሁለተኛ ቀናቸው ምን አወሩ?
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ጠቅላይ ሚኒስትር እስራኤል ቤንያሚን ኔታንያሁ ተጋቾች በሚመለሱበት ዙሪያ ከአሜሪካው ፕሬዝዳንት እንደተወያዩ አስታወቁ። “ዛሬ ከፕሬዚዳንት ትራምፕ ጋር በዋይት…
Read More » -
አፍሪካ
ግብፅ ኢትዮጵያ የባህር በር እንዳታገኝ እንደምትሰራ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/11/2017: የግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል ሲሲ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ መሓሙድ ባስተናገዱበት ወቅት ግብፅ ኢትዮጵያ የቀይ ባህርን ለማግኘት…
Read More » -
አሜሪካ
ትራምፕ ለኖቤል የሰላም ሽልማት እጩ መሆናቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/11/2017: የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በዋይት ሀውስ ተገናኝተዋል ተወያይቷል። ሁለቱ መሪዎች በእስራኤልና…
Read More » -
አፍሪካ
አልሸባብ ቁልፍ የሶማሊያ ከተማን መቆጣጠሩ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/11/2017: በሶማሊያ ማእከላዊ ሂራን ክልል የአልሸባብ ታጣቂዎች በሞኮኮሪ ከተማ እና አካባቢው ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ከከፈቱ በኋላ ከባድ…
Read More » -
አፍሪካ
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ግብፅ መግባታቸው ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሀሙድ የግብፁ ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አል ሲሲን ግብዣ ተከትሎ የሁለትዮሽ ውይይት ለማድረግ ግብጽ…
Read More » -
አፍሪካ
ኬንያ በተቃውሞ ምክንያት የማዕከላዊ ናይሮቢ መግቢያ እና መውጫ ሁሉንም መንገዶች እንደዘጋች ታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ በኬንያ ዛሬ ሰኞ፣ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም. ከታቀደው ተቃውሞ በፊት የአገሪቱ ፀጥታ ኃይሎች የዋና ከተማዋ ናይሮቢ ማዕከላዊ ክፍል…
Read More » -
ኢኮኖሚ
አሜሪካ ወደ ብሪክስ የሚቀላቀሉ አገሮች ላይ ዝታለች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ 17ኛው የብሪክስ ጉባዔ የሰላም፣ የጸጥታ እና ዓለም አቀፍ አመራር መድረክ በብራዚል በሪዮ ዲ ጄኒሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ሊባኖስ በእስራኤል ጦር ተመታች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ እስራኤል በበርካታ የሊባኖስ አካባቢዎች ላይ ከባድ የአየር ጥቃት መሰንዘርዋ ተገልፀዋል፡፡ የእስራኤል አየር ሀይል በመላ ሊባኖስ ጥቃት ማደረሱን…
Read More »