ኢትዮ ሞኒተር
-
ኢትዮጵያ
“በቢሾፍቱ የሚገኝ ቤቴ በፖሊስ ታሸገ” ሲሉ ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው ገለፁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/11/2017፡ ተቃዋሚው ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው፣ “የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ያልያዙ ፖሊሶች” ቢሸፍቱ ከተማ ከሚገኘውና ከአገር ከመውጣታቸው በፊት ለ10 ዓመት…
Read More » -
አፍሪካ
በሱዳን የሰብአዊ መብት ጥሰት ተባብሰዋል፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/11/2017፡ በሱዳን በሳምንቱ መጨረሻ በሰሜን ኮርዶፋን ግዛት በራ አካባቢ በደረሰ ጥቃት 35 ህጻናት እና ሁለት ነፍሰ ጡር ሴቶችን…
Read More » -
ፖለቲካ
የትግራይ ሽማግሌዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ኣሕመድ መወያየታቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/11/2017፡ ይህ 20 አባላት የያዘ ልኡኩ የሃይማኖተ መሪዎች፣ ፐብሊክ ዲፕሎማሲ እና ፅላል ማህበረሰብ የተወከሉ እንደሆኑ ለማወቅ ተችሏል። የኢፌዲሪ…
Read More » -
አፍሪካ
ብርጌድ ንሀመዱ ዋና ፅህፈት ቤቱን በአሜሪካ አደረገ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ በውጭ አገር የሚገኙ ኤርትራዊያንን ያቀፈውና ራሱን ብርጌድ ንሀመዱ ብሎ የሚጠራው ቡድን ዋና ፅህፈት ቤቱን በአሜሪካ ማድረጉን አፍሪካን…
Read More » -
ኢኮኖሚ
አከራካሪው አዋጅ ፀደቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌደራል ገቢ ግብር አዋጅን ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ አጸደቀ። ምክር ቤቱ…
Read More » -
ማህበራዊ
በአውሮፕላኑ አደጋ እነማን ተጎዱ?
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በመቐለ አሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያ ባጋጠመው የመንሸራተት አደጋ በሁለት ሰዎች ጉዳት መድረሱ ታውቋል።…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነምግባር አዋጅን አፀደቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ሁለተኛ አስቸኳይ ስብሰባ ያፀደቀው የተሻሻው አዋጅ በቀጣይ ዓመት ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ 26 አንቀፆች…
Read More » -
ጤና
በአፋር ክልል የኤርታሌ እሳተ ጎሞራ እየፈነዳ መሆኑን ተገልጿል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/11/2017፡ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የጂዖሎጂ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ ኖራ ያኒሚኦ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡን አስተያየት፣ እሳተ ጎሞራው መፈንዳቱን ከአካባቢው…
Read More » -
ፖለቲካ
ጄነራል ዘውዱ ኪሮስ በአፋር ወደሚገኘው የትግራይ ታጣቂ ሓይል መቀላቀላቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/11/2017፡ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰላም አስከባሪ አባል የነበሩ የመጀመሪያዋ ሴት ጄነራል ዘውዱ ኪሮስ በአፋር ወደሚገኘው የትግራይ ታጣቂ ሓይል…
Read More » -
አፍሪካ
ሊቢያ የአፍሪካ ኢንተሌጀንስ እና ደህንነት አገልግሎት ጉባኤን በነሐሴ መጨረሻ ለማስተናገድ ዝግጅቷን ማጠናቀቅዋ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/11/2017፡ ሊቢያ በቤንጋዚ ትልቅ ዝግጅት እያስተናገደች መሆንዋም ተጠቁሟል። የአፍሪካ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ኮሚቴ ስብሰባ ከነሐሴ 20 እስከ…
Read More »