ኢትዮ ሞኒተር
-
ፖለቲካ
ህወሓት ሪፎርም ለማድረግ የሚያስችለው ዝግጅት ማጠናቀቁ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/12/2017፡ የህወሓት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ዛሬ ነሐሴ 02 ቀን 2017 ዓ/ም በሰጡት መግለጫ ፓርቲው ከአስከፊው ጦርነት…
Read More » -
ጤና
አዲስ አበባ በዓለም ላይ “ከፍተኛ” የአየር ብክለት ካለባቸው ከተሞች ውስጥ አንዷ ሆነች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/12/2017፡ በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየው የአየር ብክለት መጠን አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የስዊዘርላንድ የአየር ጥራት ተቋም የሆነው IQAir…
Read More » -
አፍሪካ
የሽብር ቡድኑ አልሸባብ በሶማሊያ ያለውን ይዞታ እያሰፋ መምጣቱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/12/2017፡ አልሸባብ ከ60% በላይ የሚሆነውን የሂርበሪክ ግዛት በመቆጣጠር የግዛቱ ሚኒስትሮች ከከተሟ ጁሀር ወጥቶ ከሞቃዲሾ እንዲሰሩ እንዳስገደዳቸዎ ባይደዋ ኦንላይን…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የእስራኤል የጸጥታ ካቢኔ የኔታንያሁ የጋዛ ከተማ ወረራ ዕቅድ ማፅደቁ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/12/2017፡ የእስራኤል የጸጥታ ካቢኔ የጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የጋዛ ከተማ ወረራ ዕቅድን አፅድቋል። ሐማስን ትጥቅ ማስፈታት እና ከጋዛ…
Read More » -
አፍሪካ
የኮሎምቢያ ፕሬዝዳንት ሱዳን ውስጥ ህጻናትን ወታደር እያሰለጠኑ ነው በተባሉት ቅጥረኞች ላይ እርምጃ እንደሚወስዱ ቃል ገቡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/12/2017፡ በሱዳን ጦርነት ውስጥ የቅጥረኞች ተሳትፎ እያደጉ መሄዳቸው የኮሎምቢያው ፕሬዝዳንት ጉስታቮ ፔትሮ በዳርፉር የህጻናት ወታደሮችን እያሰለጠኑ ነው በተባሉት…
Read More » -
ኢኮኖሚ
በኤርትራ የተያዘብኝን ገንዘብ በፍርድ ቤት ለማስመለስ ያረኩት ጥረት አልተሳካም ሲል የኢትዮጵያ አየር መንገድ ገለጸ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/11/2017፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአሁኑ ወቅት በኤርትራ አየር ክልል እየበረረ መሆኑን ገልጾ፤ በኤርትራ ያልተከፈለው የተየዘበት ገንዘብ ግን እስከአሁን…
Read More » -
አሜሪካ
አሜሪካ ወደ ሃገሯ የሚገቡ ተጓዦች የ15 ሺ ዶላር ቦንድ እንዲያሲዙ የሚያስገድድ ፖሊሲ ልትተገብር መሆኑ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/11/2017፡ አሜሪካ ከአስራ አምስት ቀናት በኋላ መተግበር የሚጀምር አዲስ የቪዛ ፖሊሲ ይፋ አድርጋለች። ይህ ፖሊሲ እንደ አውሮፓዉያኑ አቆጣጠር…
Read More » -
ኢኮኖሚ
ኢትዮጵያ የግብር አሰባሰቧ እንድትጨምር አይኤምኤፍ አሳሰበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/11/2017፡ የአይኤምኤፍ ዘገባ እንደሚያሳየው፣ ምንም እንኳ ኢትዮጵያ ጠንካራ የኢኮኖሚ እድገት እያሳየች ብትሆንም፣ የግብር አሰባሰቧ ከሰሃራ በታች ካሉ አገሮች…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ፍርድ ቤት የፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይልን መሪ በዘር ማጥፋት ወንጀል መክሰሱን ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/11/2017፡ የሱዳን የጸረ-ሽብር ፍርድ ቤት የምዕራብ ዳርፉር የቀድሞ አስተዳዳሪ የነበሩት ካሚስ አብደላህ አብካርን በመግደላቸው የፈጣን ድጋፍ ሃይሎች መሪን፣…
Read More » -
አፍሪካ
በአፍሪካ ቀንድ አዲስ ጦርነትን መከላከል የምትችለው አሜሪካ ብቻ ናት ሲል foreign affairs ዘገበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/11/2017፡ ባለፉት 20 ወራት ውስጥ፣ በመካከለኛው ምስራቅ በርካታ ጦርነቶች ሲቀሰቀሱ፣ የቀይ ባህር ደቡባዊ ጫፍ የአለም አቀፍ ስጋት ምንጭ…
Read More »