ኢትዮ ሞኒተር
-
ፖለቲካ
እስራኤል በሉኣላዊነትዋ ወታደራዊ ቤዝ እንድታቋቁምና ሌላ ሀገርን እንድትወጋ እንደማትፈቅድ ሶማሊያ አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- እስራኤል ለሶማሊላንድ የአገርነት እውቅና የሰጠች የመጀመሪያ ሀገር መሆንዋ ተከትሎ በርካታ ተቃውሞ እየገጠማት ስሆን የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ካቢኒያቸውን ሰብስቦ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
ግብፅ ከጅቡቲ ጋር የገባቸውን ውል መጨረስዋ ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- ወደ ጅቡቲ ያመሩት የግብፅ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሌ/ጀነራል ከማል ኤል ዋዚር የወደብ ልማት ስምምነት የተባለለትን ስምምነት ከጅቡቲ…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ግምጋሚ ቡድን ወደ ሱዳን ኤል ፋሸር እንደላከ አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድርጅት አስተባባሪ ፅ/ቤት(OCHA) በሰሜን ዳርፉር ኤል ፋሸር የግምገማ ቡድን ቅዳሜ ዕለት መድረሱን አስታውቋል። ድርጅቱ…
Read More » -
ኤስያ
እስራኤል ለሶማሊላንድ የሀገርነት እውቅና መስጠትዋ ተከትሎ ቻይና ወደ ታይዋን ሰራዊትዋ ማስጠጋትዋ ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- ቻይና የታይዋንን ዋና ዋና ወደቦች የመዝጋት ሙከራን የሚያካትት እና “ለወራሪዎች እና ለውጭ ኃይሎች ጥብቅ ማስጠንቀቂያ” ነው ያለችውን…
Read More » -
አፍሪካ
ሱዳን ከበፊት ዛሬ በተሻለ ቁመና ትገኛለች ሲሉ ጄነራል አል ቡርሃን አስታወቁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- የሱዳን ሽግግር ሉዓላዊነት ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን ሰሙኑን ከቱርኪው ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጠይብ ኦርዶሃን መወያየታቸው የሚታወስ…
Read More » -
አፍሪካ
ቻይና በፀጥታው ምክር ቤት ከሶማሊያ ጋር እንድትቆም ኤርትራ ጠየቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት በሶማሊላንድ ዕውቅና ጉዳይ ዛሬ [ሰኞ] በሚያደርገው ስብሰባው ላይ ቻይና የሶማሊያን ሉዓላዊነት እንድትከላከል…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የአፍሪካ ህብረት እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና አወገዘ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/04/2018፡- የእስራኤል የሶማሊላንድ እውቅና ከአፍሪካ ህብረት እስከ አረብ ሊግ፣ ከአሜሪካ እስከ የአውሮፓ ህብረት ድረስ የመነጋገሪያ ነጥብ ሆኗል። የሶማሊያ…
Read More » -
የተለያዩ
በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር የተከሰሰ ኤርትራዊ ወደ ኔዘርላንድስ ተላልፎ ተሰጠ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/04/2018፡- የሰዎች ሕገወጥ አዘዋዋሪ ንጉሥ እንደሆነ የተነገረለት ኤርትራዊ ረቡዕ ዕለት በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ወደ ኔዘርላንድስ ተላልፎ መሰጠቱ የተገለፀ…
Read More » -
አሜሪካ
አሜሪካ በአገሯ የሚገኙት መኖሪያ ፍቃድ የሌላቸው ስደተኞች “ልክፈላችሁ ሂዱልኝ” ማለቷ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/04/2018፡- 3,000 ዶላር እሰጣችኋለሁ ፤ ነጻ በረራ ሁሉ አዘጋጃለሁ ብቻ እናተ በፍቃዳችሁ ምድሬን ለቃችሁ ውጡልኝ ” ስትል አሜሪካ…
Read More » -
አፍሪካ
አልሸባብ አዳዲስ መንደሮች እንደተቆጣጠረ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/04/2018፡- በመካከለኛው ሸበሌ የጸጥታ ስጋት እየጨመረ በሄደበት ወቅት ከሊት ወታደራዊ ጣቢያ አቅራቢያ የሚገኘውን መንደር መቆጣጠሩ አስታውቋል። የአልሸባብ ታጣቂዎች…
Read More »