ኢትዮ ሞኒተር
-
ፖለቲካ
የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራቲክ ድርጅት፡ የኤርትራ አገዛዝ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል የተፈረሙትን ስምምነቶች በሙሉ ውድቅ ለማድረጉ ተጠያቂ ነው አለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/05/2018፡- የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራቲክ ድርጅት ማዕከላዊ ምክር ቤት በኤርትራ እና በቀጠናው ውስጥ ያለውን የፖለቲካ፣ የወታደራዊ እና የጸጥታ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ግዙፉ አውሮፕላን ተሸካሚ የአሜሪካ የጦር መርከብ መካከለኛው ምሥራቅ መድረሱ ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/05/2018፡- የባሕር ላይ ተዋጊ መርከቦችን ያስከተለው ግዙፉ የአሜሪካን ተዋጊ አውሮፕላኖች ጫኝ የጦር መርከብ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ መድረሱን ሁለት…
Read More » -
አፍሪካ
ኤርትራዊው የሰዎች አዘዋዋሪው የ20 ዓመት እስራት ተፈረደበት።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/05/2018፡- የሆላንድ ፍርድ ቤት ኤርትራዊው የሰው አዘዋዋሪው በ20 ዓመት እስራት እንደቀጣ ፈርዶበታል። ማክሰኞ ዕለት የሆላንድ ፍርድ ቤት ስደተኞች…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ኢራን ለእስራኤል ‘ሲሰልል’ ነበር የተባለ ግለሰብን በሞት ቀጣች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/05/2018፡- ለእስራኤል የስለላ ተቋም ሞሳድ ኢራን ውስጥ ሲሰልል ከወራት በፊት ተይዟል ተብሎ በቁጥጥር ሥር የነበረ አንድ ግለሰብ በሞት…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ሰራዊት ከፍተኛ ድል እየተቀዳጀ መሆኑን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/05/2018፡- የሱዳን ጦር ባወጣው መግለጫ፣ ለሁለት ዓመት ተኩል ከበባ ውስጥ የነበረችውን በደቡብ ኮርዶፋን ግዛት የምትገኘው ዲሊንግ ከተማ ባደረገው…
Read More » -
አሜሪካ
ኢራን ከአሜሪካ ሊሰነዘርባት የሚችለው ጥቃት ለመከላከል በተጠንቀቅ መሆኗ ገለፀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/05/2018፡- አሜሪካ በኢራን ላይ ወታደራዊ ጥቃት ልትሰነዝር ትችላለች የሚለው ስጋት እየጨመረ በመጣበት በዚህ ወቅት፣ የኢራን እስላማዊ አብዮታዊ ጠባቂዎች…
Read More » -
ፖለቲካ
በጅቡቲ መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ የጎረቤት አገር ጣልቃ ገብነት እንዳለ የደህንነት መረጃ አመለከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/05/2018፡- የጅቡቲ ብሔራዊ ደህንነት እና ፀረ-ስለላ ተቋም፣ በጎረቤት ሃገር በኩል የሚደራጅ እና በጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌ ላይ…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የደቡብ ሱዳን ሠራዊት አዛዥን አወገዘ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/05/2018፡- የደቡብ ሱዳን ሰራዊት አዛዥ “ማንንም እንዳትምሩ” በሚል ያስተላለፉትን ትዕዛዝ የተባበሩት ድርጅት አውግዞታል። የተባበሩት መንግሥታት አንድ የደቡብ ሱዳን…
Read More » -
አፍሪካ
ኡጋንዳ ከ19 ዓመታት ቆይታ በኋላ ወታደሮቿን ከሶማሊያ የማስወጣት እቅድ እንዳላት አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/05/2018፡- ኡጋንዳ ለሁለት አስርት ዓመታት ያህል ተከታታይ የሰላም ማስከበር ስራዎችን ካከናወነች በኋላ ወታደሮቿን ከሶማሊያ የማስወጣት እቅድ እንዳላት አስታውቃለች።…
Read More » -
ጤና
ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ ወረርሽኝ በቁጥጥር ስር መዋሉን ይፋ አደረገች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- አዲስ ኬዝ ሳይታይ ለ42 ቀናት በቁጥጥር ስር መዋሉን አወጀች። የመጨረሻው ታካሚ ከተገኘ በኋላ ለ42 ተከታታይ ቀናት ምንም…
Read More »