ኢትዮጵያ
-
አሜሪካ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና የግብጹን ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አልሲሲን ማገናኘት እንደሚፈልጉ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/05/2018፡- ትራምፕ ሁለቱን መሪዎች ማገናኘት የሚፈልጉት፤ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክንያት በኢትዮጵያ እና በግብጽ መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ የሚፈታ ስምምነት…
Read More » -
ፖለቲካ
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በኢትዮጵያ 309 መገናኛ ብዙኃን ተመዝገበውና ፈቃድ አግኝተው እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ አለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/05/2018፡- በህግ መሰረት የብሮድካስት አገልግሎት የፈቃድ ሁኔታን የሚወስነው፣ ፈቃድ የሚሰጠው፣ የሚያድሰው እና የሚያግደው ባለስልጣኑ፤ 254 በስርጭት ላይ እንዲሁም…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) በአዘርባጃን ይፋዊ ጉብኝት እንድያደርጉ ጥሪ ቀረበላቸው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዘርባጃን ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ከአገሪቱ ፕሬዝዳንት የቀረበላቸውን ጥሪ መቀበላቸውን የአዘርባጃን ፕሬስ ኤጀንሲ…
Read More » -
ማህበራዊ
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 142 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 142 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተብሏል፡፡ በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 11…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የኢ/ያ ብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ሬድዋን ሑሴን ወደ ሶማሊያ እንዳቀኑ መረጃዎች አሳይተዋል፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/04/2018፡- አቶ ሬድዋን ሁሴን ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃመድ ጋር በዝግ ስብሰባ ላይ እንደተወያዩ እና ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ኢትዮጵያ እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ ስትራቴጂካዊ አጋርነታቸውን ለማጎልበት ተስማሙ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/04/2018፡- ኢትዮጵያ እና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ከትላንት በስትያ በአዲስ አበባ በከፍተኛ ደረጃ አመራሮች ከተደረጉ ውይይቶች በኋላ አንዳቸው የሌላውን…
Read More » -
አፍሪካ
በ2025 በአፍሪካ ዘጠኝ ጋዜጠኞች መገደላቸው ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች ፌደሬሽን።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/04/2018፡- ኤርትራ የአህጉሪቱ ትልቁ የእስር ቤት ማእከል ሆና ቀጥላለች ሲልም ባወጣው ሪፖርት አመልክቷል። ከአፍሪካ ሱዳን፣ ከዓለም ደግሞ ፍልስጤም…
Read More » -
ማህበራዊ
በየሳምንቱ በአማካይ 850 የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የየመንን ድንበር አቋርጠው ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመግባት እንደሞሞክሩ አንድ ሪፖርት አመለከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/04/2018፡- የዓለም አቀፉ ስደተኞች ድርጅት ሪፖርት እንደሚያሳየው በጥቅምት ወር 2018 የየመንን ድንበር ከተሻገሩት ውስጥ 14,126ቱ ወደ ሳዑዲ አረቢያ…
Read More » -
ማህበራዊ
የተባበሩት መንግስታትን እና አሜሪካ የ2026 የሰብአዊ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- ኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን በ2026 በተባበሩት መንግስታት በኩል የአሜሪካን እርዳታ ለመቀበል ከተዘጋጁ 17 ሀገራት መካከል እንደሆኑ ተገለፀ።…
Read More » -
የተለያዩ
በሕገወጥ የሰዎች ዝውውር የተከሰሰ ኤርትራዊ ወደ ኔዘርላንድስ ተላልፎ ተሰጠ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/04/2018፡- የሰዎች ሕገወጥ አዘዋዋሪ ንጉሥ እንደሆነ የተነገረለት ኤርትራዊ ረቡዕ ዕለት በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ወደ ኔዘርላንድስ ተላልፎ መሰጠቱ የተገለፀ…
Read More »