ኢትዮጵያ
-
ኢኮኖሚ
ኢትዮጵያ የባንክ ዘርፉን ለውጪ ባንኮች ክፍት ማድረጓን አስታወቀች።
ኢትዮሞኒተር፡ 19/10/2017፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ባወጣው መግለጫ የኢትዮጵያን የፋይናንስ ዘርፉን ለውጭ ባንኮች ለመክፈት የሚያስችለውን መመሪያ አጽድቋል። ባንኩ፥ መመሪያ ቁጥር SBB/94/2025…
Read More » -
ኢኮኖሚ
ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆነች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/10/2017፡ ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት ከአፍሪካ አገሮች ቀዳሚ ደረጃ መያዟን አንድ ሪፖርት አመለከተ። ኢትዮጵያ ለመኖር እጅግ ውድ ከሆኑ የአፍሪካ…
Read More » -
አፍሪካ
ኣሜሪካ ኢትዮጵያን ጨምሮ 36 አገሮች ልታግድ ነው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/10/2017፡ የትራምፕ አስተዳደር ኢትዮጵያን ጨምሮ በ36 ሀገራት ተጨማሪ የጉዞ እገዳ ሊያደርግ መሆኑን ተገለፀ። ዋሽንግተን ፖስት እንደዘገበው የውጭ ጉዳይ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
ኢ/ያ የበር ባህር ግንባታ ለማጠናቀቅ መቃረቧ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር: 04/10/2017: የባህር በር የሌላት አፍሪካዊ ሀገር ኢ/ያ በሩሲያ እና የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬትስ ድጋፍ ዋና የባህር ሃይል አገልግሎት ግንባታ ልታጠናቅቅ…
Read More » -
ማህበራዊ
“አትሌት ገለቴ ቡርቃ ወደ ሚድያ በመውጣት ችግሯን ተናገረች እንጂ ይህ የበርካታ አትሌቶች ችግር ነው!” ሲል ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን ተናገረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/10/17፡ “አትሌት ገለቴ ቡርቃ ወደ ሚድያ በመውጣት ችግሯን ተናገረች እንጂ ይህ የበርካታ አትሌቶች ችግር ነው!” ሲል ኮማንደር አትሌት…
Read More » -
አፍሪካ
የ ኢትዮጵያ እና ኢትሃድ አየር መንገዶች ‘የኮድ ሼር’ ስምምነትን ተግባራዊ አደረጉ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/10/17፡ የኢትዮጵያ እና ኢትሃድ አየር መንገዶች በመጋቢት ወር በአዲስ_አበባ የተፈራረሙትን ‘የኮድ ሼር ስምምነት’ ተግባራዊ ማድረጋቸውን አስታውቋል። ይህም በአፍሪካ…
Read More » -
ፖለቲካ
የኤርትራ ህዝብ ሰማያዊ አብዮት ግንባር (ብርጌድ ንሃመዱ) ኣብ ኣዲስ ኣበባ በይፋ ተቋቋመ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/10/17፡በአዲስ አበባ ከበርካታ ቀናት የዝግ ስብሰባዎች በኋላ፣ የኤርትራ ህዝቦች ሰማያዊ አብዮታዊ ግንባር (ብርጌድ ንሀመዱ) የተቃውሞ ንቅናቄ ትላንት…
Read More » -
ጤና
በኢትዮጵያ በዝንጆሮ ፈንጣጣ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 17 መድረሱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር አዲስ አበባ 27/09/2017 :የዝንጀሮ ፈንጣጣ( M pox) በኢትዮጵያ መግባቱ ከተነገረበት ከግንቦት 17 ጀምሮ እስካሁን ለ40 ሰዎች ምርመራ ተደርጎ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ጥረት አሜሪካ ትደግፋለች – አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ
ኢትዮ ሞኒተር አዲስ አበባ 27/09/2017 : በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ኢትዮጵያ የባህር በር ለማግኘት የምታደርገውን ሰላማዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ጥረት…
Read More »