ኢትዮጵያ
-
ማህበራዊ
የውጭ ባህላዊ ልማዶችን በትምህርት ቤቶች ማክበር እስከ 150,000 ብር ያስቀጣል ተባለ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/03/2018፡- በትምህርት ቤቶች የሚከበሩ ከኢትዮጵያውያን ወግና ልማድ ጋር ይቃረናሉ ተብለው የተለዩ የውጭ ባህላዊ ልማዶችን ማክበር እስከ 150,000 ብር…
Read More » -
የተለያዩ
ኢትዮጵያ ከ98 ዓመታት በፊት የተወሰዱባት 12 ውድ ቅርሶች መመለስዋ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/03/2018፡- በ1920ዎቹ ከኢትዮጵያ የተወሰዱ 12 ውድ ቅርሶችን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ተቋም መቀበሉን የቱሪዝም ሚኒስቴር…
Read More » -
ጤና
የዓለም ጤና ድርጅት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለተከሰተው በሽታ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት 300 ሺ የአሜሪካ ዶላር ድጋፍ መደረጉን አሳወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/03/2018፡- የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መግለጫ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተከሰተውን…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የዓለም ገንዘብ ድርጅት ሰራተኞች በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉዞ ማጠናቀቃቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/03/2018፡- በአልቫሮ ፒሪስ የሚመራው የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት የሰራተኞች ቡድን በተራዘመው የብድር ተቋም ዙሪያ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ለአራተኛው ጊዜ…
Read More » -
ጤና
በኢትዮጵያ ጂንካ አከባቢ አዲስ የበሽታ ወረርሽኝ መከሰቱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/03/2018፡- የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በምትገኘው ጂንካ ከተማ የደም መፍሰስ እና ትኩሳት የሚያስከትል በሽታ መከሰቱን…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ግብፅ በጅቡቲ አዲስ ወደብ እና የሎጂስቲክስ ማዕከላትን ልትገነባ ነው ተባለ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/03/2018፡- ለኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ንግድ መተላለፊያ በሆነችው ጅቡቲ ውስጥ ግብፅ ትልቅ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ ልታደርግ መሆኑን አስታውቃለች። ይህም ግብፅ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የኢትዮጵያ አየር መንገድን በዓለም ላይ ካሉት ምርጥ አየር መንገዶች አንዱ ተብሎ ከሳውዲ ዓረቢያ ሽልማት ተበረከተለት።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/03/2018፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሐጅ ወቅት አማኞችን ለማጓጓዝ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ካደረጉት ምርጥ ዓለም አቀፍ አየር መንገዶች መካከል ልዩ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ኢትዮጵያና ሩሲያ በኢንዱስትሪ፣ በኃይልና በመሠረተ ልማት ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ውይይት ማድረጋቸው ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/02/2018፡- ኢትዮጵያና ሩሲያ በኢንዱስትሪ፣ በኃይል እና በመሠረተ ልማት እንዲሁም በሌሎች በዋና ዋና ዘርፎች የሁለትዮሽ ትብብራቸውን ለማጠናከር ያለመ ከፍተኛ…
Read More » -
ፖለቲካ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛ ጊዜ የሚካሄደውን ሀገር አቀፍ ምርጫ፤ በመጪው ግንቦት 24፤ 2018 ለማድረግ ምክረ ሃሳብ ማቅረቡ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒር፡ 13/02/2018፡- ብሔራዊው ምርጫ ቦርድ የጠቅላላ ምርጫውን ረቂቅ የጊዜ ሰሌዳ አዘጋጅቶ ለውይይት ያቀረበው፤ ጥቅምት 10 ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ባደረገው…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ሩሲያ በኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የምትገነባው ዘመናዊ በሆነውና ደህንነቱ በተጠበቀው VVER-1200 ቴክኖሎጂ መሆኑን ገለፀች::
ኢትዮ ሞኒር፡ 13/02/2018፡- የሩሲያ አቶሚክ ኢነርጂ ኮርፖሬሽን (ሮሳቶም) ዘመናዊ በሆነው እንዲሁም ደህንነቱ በተጠበቀው VVER-1200 ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ…
Read More »