ኢሳይያስ አፈወርቂ
-
ዲፕሎማሲ
የኤርትራው መሪ ኢሳይያስ አፈወርቂ እሥራኤል ለሶማሊላንድ ዕውቅና መስጠቷን መኮነናቸውን ተከትሎ ሶማሊላንዶች ኤርትራ 34 ዓመት ሙሉ በአንድ አምባገነን የምትመራ ሀገር በማለት ተቸዋቸው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/04/2018፡- ሶማሊላንድ እ.አ.አ. ከ1991 ጀምሮ ላለፉት 34 ዓመታት 6 ፕሬዝዳንቶች እንደቀያየረች ያስተወሱት ሶማሊላንዳዊያን ኤርትታ ግን በእነዚህ ዓመታት በአንድ…
Read More »