አፋር
-
ማህበራዊ
በአፋር ክልል 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ዓመት ዕድሜ ያለው ቅሪተ አካል መገኘቱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/12/2017፡ በአፋር ክልል ልዩ ሥሙ ሌዲ ገራሩ በተባለ የፓሊዮአንትሮፖሎጂ የጥናት ስፍራ፤ 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ዓመት የሚጠጋ ዕድሜ…
Read More » -
ፖለቲካ
የአፋር ህዝቦች ፓርቲ የሶማሌ ክልልን የወሰነው አዲስ አስተዳደራዊ ማሻሻያ ሕገን የጣሰ ነው ሲል ከሰሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/11/2017፡ የአፋር ህዝቦች ፓርቲ በቅርቡ የሶማሌ ክልል ምክር ቤት 14 አዳዲስ ወረዳዎችን እና 4 አዳዲስ ዞኖችን ለማፅደቅ ያሳለፈውን…
Read More » -
አፍሪካ
የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ጉባኤ የኤርትራን መንግሥት በትጥቅ ለመታገል በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/11/2017፡ የኤርትራን መንግሥት ለመጣል ከሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች አንዱ እንደሆነ የገለፀው “የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ጉባኤ” ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ የትጥቅ ትግል…
Read More » -
ፖለቲካ
በሀገራዊ ምክክሩ ከተሳተፉ አመራሮች ውስጥ የትጥቅ ትግል ለመጀመር ወደ ኤርትራ የገቡ አሉ ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/11/2017፡ በሀገራዊ ምክክሩ ከተሳተፉ አመራሮች ውስጥ በአፋር ክልል የካቢኔ አባላት፣ የክልሉ ምክር ቤት አባላት እና የፀጥታ አካላት ጭምር…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ላይ የተለቀቀው መረጃ “ወደ ጠላት በኮበለለ የኮሚኒኬሽን ባለሙያ” የተሰራጨ ነው ሲል አስተባበለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/11/2017፡ የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ላይ የተለቀቀው መረጃ “ወደ ጠላት በኮበለለ የኮሚኒኬሽን ባለሙያ” የተሰራጨ ነው…
Read More » -
ጤና
በአፋር ክልል የኤርታሌ እሳተ ጎሞራ እየፈነዳ መሆኑን ተገልጿል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/11/2017፡ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ የጂዖሎጂ ትምህርት ክፍል መምህርና ተመራማሪ ኖራ ያኒሚኦ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡን አስተያየት፣ እሳተ ጎሞራው መፈንዳቱን ከአካባቢው…
Read More » -
ፖለቲካ
ጄነራል ዘውዱ ኪሮስ በአፋር ወደሚገኘው የትግራይ ታጣቂ ሓይል መቀላቀላቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/11/2017፡ በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ሰላም አስከባሪ አባል የነበሩ የመጀመሪያዋ ሴት ጄነራል ዘውዱ ኪሮስ በአፋር ወደሚገኘው የትግራይ ታጣቂ ሓይል…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የዓለም ምግብ ፕሮግራም በሽሬ የሚገኘው ፅ/ቤቱ እንደሚዘጋ አስታወቀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 19/10/2017፡ የዓለም ምግብ ፕሮግራም(WFP) በትግራይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የተፈናቃዮች ማቆያ በሆነው ሽሬ ከተማ የሚገኘው ፀ/ቤቱ ነው እንደሚዘጋ ያስታወቀው፡፡ የሚዘጋበት…
Read More »