አዲስ አበባ
-
ኢኮኖሚ
የሱዳኑ ታርኮ አየር መንገድ እ.አ.አ. ከጥቅምት 20 ጀምሮ ከፖርት ሱዳን ወደ አዲስ አበባ ቀጥታ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/02/2018፡- ታርኮ አየር መንገድ ከሰኞ ጥቅምት 20 ቀን 2025 ጀምሮ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ እና በጊዜያዊቷ የአስተዳደር…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የኢቲሃድ አየር መንገድ ከአቡ ዳቢ ወደ አዲስ አበባ ዕለታዊ በረራ መጀመሩ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/01/2018፡- የኢቲሃድ አየር መንገድ ወደ አዲስ አደባ በረራ የጀመረው ባለፈው ዓመት መጋቢት ወር ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ስምምነት…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ማሌዥያ በአዲስ አበባ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ከ43 ዓመታት በኋላ መክፈቷ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/01/2018፡- የማሌዥያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ መስከረም 19 ቀን 2018 ባወጣው መግለጫ፣ ኤምባሲው ከ መስከረም 13 ቀን 2018…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የአሜሪካ ኤምባሲ አሜሪካውያን የ ኢትዮጵያን የኢሚግሬሽን ህግ እንዲያከብሩ አሳሰበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- አዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ወይም የሚጎበኙ አሜሪካውያን የሀገሪቱን የኢሚግሬሽን ህጎችን…
Read More » -
ጤና
አዲስ አበባ በዓለም ላይ “ከፍተኛ” የአየር ብክለት ካለባቸው ከተሞች ውስጥ አንዷ ሆነች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/12/2017፡ በአዲስ አበባ ከተማ የሚታየው የአየር ብክለት መጠን አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የስዊዘርላንድ የአየር ጥራት ተቋም የሆነው IQAir…
Read More » -
አፍሪካ
የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ጉባኤ የኤርትራን መንግሥት በትጥቅ ለመታገል በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/11/2017፡ የኤርትራን መንግሥት ለመጣል ከሚንቀሳቀሱ ድርጅቶች አንዱ እንደሆነ የገለፀው “የኤርትራ አፋር ብሔራዊ ጉባኤ” ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ የትጥቅ ትግል…
Read More » -
ማህበራዊ
የጦር መሣሪያዎች እንዳገኘ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/11/2017፡ በአዲስ አበባ በአልጋ ቤቶች ላይ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ አራት ክላሽንኮቭ መሳሪያ ከ298 ጥይቶች ጋር መያዙን ፖሊስ አስታውቋል።…
Read More » -
ማህበራዊ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአየር ንብረት ለውጥ ፋይናንስ ከምግብ ሥርዓት ጋር እንዲጣጣም ጥሪ አቀረቡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/11/2017፡ በኢትዮጵያና በጣሊያን መንግሥት ትብብር የተዘጋጀው ሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን መሰብሰቢያ…
Read More » -
አፍሪካ
አልሸባብ በሶማሊያ ስትራቴጂክ ቦታ መቆጣጠሩ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/11/2017፡ አልሸባብ ከ11 ዓመት በፊት በኢትዮጵያ ጦር እንዲለቅ የተደረገውን እና በሶማሊያ መንግሥት ሠራዊት ስር የነበረችውን ማሃስ ከተማ ዳግም…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የትግራይ ሲኖደስ በድጋሚ የሰላም ልኡክ ወደ አዲስ አበባ ላከ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/11/2017፡ “የሰላም” ልኡካን ወደ አዲስ አበባ የተላከው ዛሬ ሐምሌ 14 ቀን 2017 ዓ/ም ነው። የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ…
Read More »