አሜሪካ
-
አፍሪካ
የስዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ሐይል አዛዥ ጄነራል መሐመድ ሐምዳን ዳጋሎ ለሦስት ወራት የሚቆይ የተናጠል የሰብአዊ እርዳታ ስምምነት ማድረጋቸው ገለፁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/03/2018፡- የሱዳን ፈጣን የድጋፍ ኃይሎች አዛዥ ጄነራል መሐመድ ሃምዳን ዳጋሎ ትላንት በይፋ እንዳስታወቁት ለሦስት ወራት የሚቆይ የተኩስ ማቆምን…
Read More » -
አፍሪካ
“የናንተ ወረቀት ተቀባይነት የለውም ብለን ነገረናቸዋል” ሲሉ የሱዳኑ ጄነራል አልቡርሃን ተናገሩ።
ኢትዮሞኒር፡ 15/03/2018፡- ጄኔራል አልብሩሀን በአሜሪካ የቀረበውን የሰላም ስምምነት ምክረ ሐሳብ እንደማይቀበሉትና በጦርነቱ እንደሚቀጥሉበት አስታውቀዋል፡፡ የሱዳን ሉአላዊ ምክር ቤት መሪ ጄኔራል…
Read More » -
አሜሪካ
አሜሪካ ባቀረበችው የዩክሬን የሰላም ዕቅድ ላይ በሚደረገው ንግግር “ከፍተኛ መሻሻል” መታየቱ ተገለጸ።
ኢትዮሞኒር፡ 15/03/2018፡- አሜሪካ፤ የሩስያ እና ዩክሬን ጦርነትን ለመቋጨት ያቀረበችውን የሰላም ዕቅድ በተመለከተ የሚደረገው ንግግር ላይ “ከፍተኛ መሻሻል” መታየቱን የውጭ ጉዳይ…
Read More » -
አሜሪካ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ አሜሪካ በሱዳን ጦርነትን ለማስቆም አዲስ ጥረት እያደረገች መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/03/2018፡- ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ረቡዕ ዕለት እንዳሉት አሜሪካ በሱዳን ግጭትን ለማስቆም አዲስ ጥረት እንደምትጀምር ተናግረዋል፡፡ ማክሰኞ ዕለት በዋይት…
Read More » -
አፍሪካ
አሜሪካ የሱዳኑን ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል እያስታጠቀች ያለችውን አገር ማን እንደሆነ ታውቃለች ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩብዮ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/03/2018፡- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ መንግስታቸው የሱዳንን ፈጣን የድጋፍ ኃይሎችን መሳሪያ የሚያቀርበው ማን እንደሆነ ያውቃል እና…
Read More » -
አፍሪካ
ጄኔራል አልብሩሀን ለተኩስ አቁም 4 ቅድመ ሁኔታዎችን ማቅረባቸው ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/03/2018፡- በአሜሪካ፣ በሳኡዲ አረቢያ፣ በዩናይትድ አረብ ኤመሬትስና በግብፅ አማካኝነት እየተካሄደ ያለው ይህ ጥረት ምክረ ሀሳብ ያቀረበ ሲሆን በዚህም…
Read More » -
አፍሪካ
የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፈጣን የድጋፍ ኃይሎች ተግባር የሱዳንን የሰላም ጥረት እንደሚያዳክም አስጠንቅቀዋል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/03/2018፡-የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሱዳን ፈጣን የድጋፍ ኃይሎች በተደጋጋሚ የተኩስ አቁም ስምምነት እና የፖለቲካ ዝግጅቶችን ለማድረግ ቢስማማም በተግባር…
Read More » -
አፍሪካ
ፕሬዝደንት ትራምፕ ደቡብ አፍሪካ ከቡድን ሃያ ሀገራት “መወገድ አለባት” ሲሉ ተናገሩ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/02/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ሚያሚ ውስጥ ለአሜሪካ ቢዝነስ ፎረም በሰጡት ቃለ ምልልስ ደቡብ አፍሪካ ከቡድን ሃያ ሀገራት…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር በደቡብ ኮሪያ ጉብኝት በሚያደርጉበት ወቅት ሮኬቶች መተኮሷ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/02/2018፡- ሰሜን ኮሪያ የአሜሪካ እና የደቡብ ኮሪያ የመከላከያ ሚኒስትሮች ሁለቱን ኮሪያዎች የሚያዋስነውን አካባቢ እየጎበኙ በነበረበት ወቅት ሮኬቶችን ተኮሰች።…
Read More » -
ፖለቲካ
የሱዳን ትይዩ መንግስት አስቸኳይ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/02/2018፡- በሌተና ጄኔራል መሀመድ ሀምዳን ዳጋሎ የሚመራውና ራሱን ‹‹ሱዳን ፋውንዲንግ አሊያንስ›› ብሎ የሚጠራው ትይዩ መንግስት በአስቸኳይ ተኩስ አቁም…
Read More »