አሜሪካ
-
አፍሪካ
ብርጌድ ንሀመዱ ዋና ፅህፈት ቤቱን በአሜሪካ አደረገ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/11/2017፡ በውጭ አገር የሚገኙ ኤርትራዊያንን ያቀፈውና ራሱን ብርጌድ ንሀመዱ ብሎ የሚጠራው ቡድን ዋና ፅህፈት ቤቱን በአሜሪካ ማድረጉን አፍሪካን…
Read More » -
ኢትዮጵያ
አንጋፋው ጋዜጠኛ ታሰ ሚዛን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የሚድያ ዳሰሳ በማቅረብ ያታወቅ የነበረው ታደሰ ሚዛን ባደረበት ህመም ከዚህ ዓለም መለየቱ ተሰምተዋል፡፡ በ1963 በትግራይ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን የምትሰጠውን ቪዛ ቆይታ ወደ ሦስት ወር እንዳሳጠረች ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለኢትዮጵያውያን የሚሰጠው ቪዛ የቆይታ ጊዜ ወደ ሦስት ወር ማጠሩን አስታውቀዋል። ኤምባሲው ዛሬ በኤክስ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
በቪዛ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጪ ዜጎች ከተሰጣቸው ቀነ ገደብ ካሳለፉ እንደሚቀጡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው በቪዛ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የየትኛውም ሀገር ዜጎች ከተሰጣቸው ቀነ ገደብ…
Read More » -
አሜሪካ
ትራምፕ ለኖቤል የሰላም ሽልማት እጩ መሆናቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/11/2017: የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ በዋይት ሀውስ ተገናኝተዋል ተወያይቷል። ሁለቱ መሪዎች በእስራኤልና…
Read More » -
ኢኮኖሚ
አሜሪካ ወደ ብሪክስ የሚቀላቀሉ አገሮች ላይ ዝታለች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ 17ኛው የብሪክስ ጉባዔ የሰላም፣ የጸጥታ እና ዓለም አቀፍ አመራር መድረክ በብራዚል በሪዮ ዲ ጄኒሮ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ፕሬዝደንት ትራምፕ ከ5 የአፍሪካ አገራት መሪዎች ጋር ስብሰባ ሊያደርጉ ነው ተባለ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ከ5 የአፍሪካ አገራት ጋር ስብሰባ ሊቀመጡ መሆኑን አስታወቋል፡፡ ይህ ስብሰባ በኋይት ሀውስ የሚደረግ ሲሆን ለ2…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ሩሲያ ለታሊባን መንግሥት እውቅና የሰጠች የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች።
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ የአሜሪካ ወታደሮች ከአራት ዓመታት በፊት ሀገሪቱን ለቀው በወጡበት ወቅት ሥልጣኑን ከተቆጣጠረው የታሊባን ባለስልጣናት ጋር ወዳጅነት ለመመሥረት በሚደረገው ጥረት…
Read More » -
አሜሪካ
የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች የUSAID እርዳታ መቆራጥን ተቃወሙ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 27/10/2017፡ USAID ለተለያዩ አገራት የሚሰጠውን እርዳታ መቋረጡን ተከትሎ በአሜሪካዊያን ዘንድ ልዩነት ፈጠረ። የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ልማት ኤጀንሲ (USAID) ይሰጠው…
Read More » -
ኢኮኖሚ
14 ሚሊዮን ሰዎች ይሞታሉ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የ14 ሚሊዮን ሰዎች ሕይወት ሊያልፍ እንደሚችል ተጠቆመ። ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ ለውጭ ሰብዓዊ እርዳታ ትሰጥ…
Read More »