አማራ
-
ኢትዮጵያ
የአሸንዳ/ሸደይ በዓል በትግራይና አማራ በተለያዩ አከባቢዎች እየተከበረ ይገኛል።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 16/12/2017፡- የአሸንዳ በዓል በትግራይ በተምቤን ዓብዪ ዓዲ የትግራይ ፕሬዝዳንት ታደሰ ወረደ፣ የህወሓት ሊቀ መንበር ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል እና…
Read More » -
ፖለቲካ
በሀገራዊ ምክክሩ ከተሳተፉ አመራሮች ውስጥ የትጥቅ ትግል ለመጀመር ወደ ኤርትራ የገቡ አሉ ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/11/2017፡ በሀገራዊ ምክክሩ ከተሳተፉ አመራሮች ውስጥ በአፋር ክልል የካቢኔ አባላት፣ የክልሉ ምክር ቤት አባላት እና የፀጥታ አካላት ጭምር…
Read More » -
ፖለቲካ
የፋኖ ኃይሎች በኦሮሚያ ክልል ተደራጅተው እንደሚንቀሳቀሱ አስታወቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/11/2017፡ የፋኖ ኃይሎች በኦሮሚያ ክልል ተደራጅተው እንደሚንቀሳቀሱ አስታወቁ። ይሁን እንጂ በክልሉ በቅርቡ በሰላማዊ ሰዎች ላይ በተፈጸመው ግድያ ላይ…
Read More » -
ፖለቲካ
ኦፌኮ በመጪው ምርጫ ለመሳተፍ 3 ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጠ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/11/2017፡ በፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የሚመራው የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ(ኦፌኮ) የጀመረውን የማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ያጠናቀቀ ሲሆን በመጪው ምርጫ ላይ ፓርቲው…
Read More » -
አፍሪካ
82 የአይ ኤስ አይ ኤስ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/11/2017፡ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የክልል ከተሞች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 82 የአይ ኤስ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የዓለም ምግብ ፕሮግራም በሽሬ የሚገኘው ፅ/ቤቱ እንደሚዘጋ አስታወቀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 19/10/2017፡ የዓለም ምግብ ፕሮግራም(WFP) በትግራይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የተፈናቃዮች ማቆያ በሆነው ሽሬ ከተማ የሚገኘው ፀ/ቤቱ ነው እንደሚዘጋ ያስታወቀው፡፡ የሚዘጋበት…
Read More »