ቻይና
-
ኤስያ
በቻይና ከፍተኛ ወታደራዊ ቀውስ መከሰቱ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- ቻይና የሀገሪቱ ከፍተኛ ጄነራል ላይ ምርመራ መጀመሯ ተገልጿል። ቻይና የሀገሪቱ ከፍተኛው ወታደራዊ ማዕረግ ባለቤት የሆኑት ጄነራል “የዲሲፕሊን…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የትራምፕ አስተዳደር ከኢራን ጋር በሚገበያዩ አገራት ላይ 25% ታሪፍ መጣሉን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የሚገበያዩ አገራት ላይ 25% ታሪፍ መጣላቸውን አስታወቁ። ከኢራን ጋር የንግድ ትስስር ያላቸው…
Read More » -
ኤስያ
እስራኤል ለሶማሊላንድ የሀገርነት እውቅና መስጠትዋ ተከትሎ ቻይና ወደ ታይዋን ሰራዊትዋ ማስጠጋትዋ ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- ቻይና የታይዋንን ዋና ዋና ወደቦች የመዝጋት ሙከራን የሚያካትት እና “ለወራሪዎች እና ለውጭ ኃይሎች ጥብቅ ማስጠንቀቂያ” ነው ያለችውን…
Read More » -
አፍሪካ
ቻይና በፀጥታው ምክር ቤት ከሶማሊያ ጋር እንድትቆም ኤርትራ ጠየቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት በሶማሊላንድ ዕውቅና ጉዳይ ዛሬ [ሰኞ] በሚያደርገው ስብሰባው ላይ ቻይና የሶማሊያን ሉዓላዊነት እንድትከላከል…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የማይናማር መንግስት ኢትዮጵያን ጨምሮ አገራት ዜጎቻቸውን እንዲረከቡት ጥሪ አቀረበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- የማይናማር ወታደራዊ መንግስት ባወጣው ይፋዊ መግለጫ በእስር ቤቶች የሚገኙ የውጭ አገር ዜጎችን አገሮቻቸው እንዲረከቧቸው ጥሪ አቅርቧል፡፡ በድረገፅ…
Read More » -
የተለያዩ
ቻይና የጠፋውን ጠፈርተኛ ለማዳን አስቸኳይ ተልዕኮ መጀመሯ ተነገረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/03/2018፡- የቻይና መንግስት በህዋ ላይ ችግር ገጥሞት የቀረውን አንድ ጠፈርተኛ ለማዳን አስቸኳይ የማዳን ተልዕኮ መጀመሩን አስታውቋል። የጠፈር ተልዕኮን…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የፕሬዚዳንት ትራምፕና ሺ ጂንፒንግ ውይይት በውጤት መጠናቀቁ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/02/2018፡- የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የቻይና አቻቸው ሺ ጂንፒንግ በደቡብ ኮሪያ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው…
Read More » -
ማህበራዊ
የቻይና አፍሪካ የአቃቤ ህግ የትብብር መድረክ በጓንግዡ መካሄድ ጀመረ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/02/2018፡- የቻይና-አፍሪካ የአቃቤ ህግ የትብብር መድረክ ዛሬ በቻይና ጓንግዡ ግዛት የተጀመረ ሲሆን እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2025 ድረስ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
“ቻይናን ታይዋን ላይ ኃይል እንዳትጠቀም ካደረጉ ትራምፕ የኖቤል ሽልማት ይገባቸዋል” ሲሉ የታይዋን ፕሬዝዳንት ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/01/2018፡- የታይዋን ፕሬዝዳንት ላይ ቺንግቴ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ዢንፒንግ በታይዋን ላይ የሚወስደውን የሃይል እርምጃ…
Read More » -
አሜሪካ
አሜሪካ ከቻይና ጋር ለጦርነት እየተዘጋጀች ነው ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/01/2018፡- እንደ ዎል ስትሪት ጆርናል ዘገባ የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስቴር ዋና የሚሳኤል አምራቾችን 12 ወሳኝ የጦር መሳሪያዎች ውጤታቸውን በእጥፍ…
Read More »