ተኩስ
-
አፍሪካ
ኢጋድ በኤልፋሸር የተከሰተውን ሁከት አወገዘ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/02/2018፡- የኢጋድ ሥራ አስፈፃሚ በኤል ፋሸር የተከሰተውን ሁከት አውግዞ በሱዳን የሚገኙ ሲቪሎችን ለመጠበቅ አስቸኳይ የተኩስ አቁም ጥሪ አቅርበዋል።…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
በእስራኤልና ሐማስ የተኩስ አቁም ስምምነት ቢፈፀምም የእስራኤል ሰራዊት በጋዛ ድብደባ እንዳላቋረጠ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 07/02/2018፡- የእስራኤል ሰራዊት አሁንም በአንዳንድ አከባቢዎች ድብደባ እያካሄደ እንደሚገኝና ከስደት የተመለሱ ፍልስጤማዊያን በከባድ ስጋት ውስጥ እንደሚገኙ ለአልጄዚራ ተናግሯል።…
Read More » -
አፍሪካ
አል ሲሲ በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ትራምፕ ለተጫወቱት ሚና የግብፅን ከፍተኛ የክብር ሽልማት ሊሰጧቸው ነው ተባለ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/02/2018፡- የግብፁ ፕሬዝደንት አብዱል ፋታህ አል ሲሲ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጋዛ ሰላምን በማስፈንና ጦርነቱን በማስቆም ረገድ ላሳዩት…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
እስራኤልና ሀማስ ተኩስ ለማቆም መስማማታቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/01/2018፡- እስራኤልና ሀማስ ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረውንና በጋዛ ጦርነት እንዲያበቃ በፕሪዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበውን የመጀሪያውን ዙር የተኩስ አቁም…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የመጀመሪያው ዙር የጋዛ ተኩስ አቁም ንግግር ‘በአዎንታዊ መልኩ’ ተጠናቀቀ ተባለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 27/01/2018፡- በፍልስጤም ጋዛ ሰርጥ ውስጥ የተኩስ አቁም ለማድረግ ታስቦ በሃማስ እና በአስታራቂዎች መካከል የተደረገው የመጀመሪያው ዙር ንግግር “በአዎንታዊ…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ጦር አዛዥ ጄኔራል አብደል ፋታህ አል ቡርሃን የኳድ አገራት ቡድን ያቀረበውን የተኩስ አቁም ሃሳብ ውድቅ ማድረጋቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/01/2018፡- አልቡርሃን “እኛን አይመለከተንም እና እኛ የዚህ አካል አይደለንም” ብለዋል በሱዳን ህዝብ ዘንድ ተቀባይነት የሌላቸውን ማንኛውንም በውጭ የተጫኑ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
አሜሪካ በጋዛ የቀረበውን የተኩስ አቁም ምክረ ሐሳብ በፀጥታው ምክር ቤት ያላትን ድምፅን በድምፅ የመሻር ስልጣን ተጠቅማ ውድቅ አደረገችው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/01/2018፡- አሜሪካ የፀጥታው ምክር ቤት በጋዛ ውስጥ አፋጣኝ፣ ያለቅድመ ሁኔታ ቋሚ የተኩስ አቁም፣ እና በሃማስ እና በሌሎች ቡድኖች…
Read More » -
አፍሪካ
“ምንም የተኩስ አቁም አንፈልግም፣ ችግሩን እኛው ራሳችን እንወጣዋለን” ሲሉ ጄኔራል አልብሩሀን ገለፁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/01/2018፡- በሱዳን ተኩስ አቁም እንዲረግ በአሜሪካ፣ ግብፅ፣ ሳኡዲ አረቢያና ዩናይትድ አረብ ኤመሬትስ አዲስ ጥረት መጀመራቸውን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ እነዚህ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ሐማስ በቀረበለት የጋዛ የተኩስ አቁም ላይ መስማማቱን ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/12/2017፡- ሐማስ ከእስራኤል ጋር በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ እና ታጋቾችን ለመልቀቅ በአሸማጋዮቹ የቀረበው ምክረ ሃሳብ ላይ መስማማቱን ቢቢሲ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
በእስራኤል ህዝባዊ የተቃውሞ ተነሳ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/12/2017፡- በመቶ ሺ የሚቆጠሩ እስራኤላውያ የጋዛ ጦርነት እንዲያበቃና ታጋቾች እንዲለቀቁ የሚጠይቅ ሰፊ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ በቴልአቪቭ አደባባይ አካሄዱ።…
Read More »