ቪዛ
-
ኢትዮጵያ
የአሜሪካ ኤምባሲ አሜሪካውያን የ ኢትዮጵያን የኢሚግሬሽን ህግ እንዲያከብሩ አሳሰበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- አዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ወይም የሚጎበኙ አሜሪካውያን የሀገሪቱን የኢሚግሬሽን ህጎችን…
Read More » -
አፍሪካ
ቡርኪናፋሶ ለሁሉም አፍሪካውያን ተጓዦች ከቪዛ ነፃ ጉዞን ፈቀደች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/01/2017፡- ቡርኪናፋሶ ሰዎችን እና ሸቀጦችን ወደ ሀገሪቱ የሚገቡበትን ሁኔታ ለማመቻቸት እንዲሁም ሀገሪቱ ያላትን ቀጠናዊ ትስስር ለማጠናከር በማሰብ ለሁሉም…
Read More » -
አሜሪካ
አሜሪካ ወደ ሃገሯ የሚገቡ ተጓዦች የ15 ሺ ዶላር ቦንድ እንዲያሲዙ የሚያስገድድ ፖሊሲ ልትተገብር መሆኑ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/11/2017፡ አሜሪካ ከአስራ አምስት ቀናት በኋላ መተግበር የሚጀምር አዲስ የቪዛ ፖሊሲ ይፋ አድርጋለች። ይህ ፖሊሲ እንደ አውሮፓዉያኑ አቆጣጠር…
Read More » -
አፍሪካ
ኬንያ ከሶማሊያ እና ሊቢያ በስተቀር ለአፍሪካውያን አኑራው የነበረው የቪዛ ህጎችን እንዳነሳች ገለፀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ኬንያ ከሶማሊያ እና ሊቢያ በስተቀር ለሁሉም የአፍሪካ ሀገራት ዜጎች እንዲሁም ለአብዛኞቹ የካሪቢያን ሀገራት የቪዛ መስፈርቶችን በይፋ እንዳነሳች…
Read More » -
ኢትዮጵያ
አሜሪካ ለኢትዮጵያውያን የምትሰጠውን ቪዛ ቆይታ ወደ ሦስት ወር እንዳሳጠረች ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ በኢትዮጵያ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ ለኢትዮጵያውያን የሚሰጠው ቪዛ የቆይታ ጊዜ ወደ ሦስት ወር ማጠሩን አስታውቀዋል። ኤምባሲው ዛሬ በኤክስ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
በቪዛ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የውጪ ዜጎች ከተሰጣቸው ቀነ ገደብ ካሳለፉ እንደሚቀጡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው መግለጫ እንዳስታወቀው በቪዛ ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ የየትኛውም ሀገር ዜጎች ከተሰጣቸው ቀነ ገደብ…
Read More » -
አፍሪካ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ የ12 አገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገባ የሚከለክል ውሳኔ አፀደቁ።
ኢትዮ ሞኒተር አዲስ አበባ 27/09/2017 : የትራምፕ አስተዳደር ኤርትራ እና ሶማሊያን ጨምሮ የ12 ሀገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ አገዷል።…
Read More »