ቀይ ባህር
-
ፖለቲካ
የኤርትራ ቀይ ባህር ዓፋር ህዝቦች ራስን በራስን የማስተዳደር መብት ለማረጋገጥ እንደሚሰሩ በኤርትራ የዓፋር ህዝቦች ተቃዋሚ ሐይሎች አስታወቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/04/2018፡- ተቃዋሚ ሐይሎቹ በኢትዮጵያ ዓፋር ክልል ሰመራ ከተማ ባካሄዱት የጋራ ኮንፈረንስ የተለያዩ ውሳኔዎች አሳልፏል። “ለፍትህ ዴሞክራሲያዊ አገዛዝ እና…
Read More » -
ፖለቲካ
የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራቲክ ድርጅት በኤርትራ ዓፋሮች ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እየተፈፀመ ነው አለ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/04/2018፡- ድርጅቱ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በጉዳዩ ባለ 120 ገፅ የያዘ ሰነድ ለአፍሪካ የሰብአዊ መብቶችና ህዝቦች ኮሚሽን እንዳስገባ…
Read More » -
ፖለቲካ
በቀይ ባህር እና በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና “ድምጽ አልባ” ነገር ግን አደገኛ የሆነ ጂኦ-ፖለቲካዊ ሽግግር እየተካሄደ መሆኑን አፍሪካ ሪስክ ኮንትሮል የተሰኘ ተቋም አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/04/2018፡- የዓለም ትኩረት በምስራቅ አውሮፓ እና በመካከለኛው ምስራቅ ግጭቶች ላይ ባረፈበት በዚህ ወቅት፣ በቀይ ባህር እና በምስራቅ አፍሪካ…
Read More » -
አሜሪካ
አሜሪካ የኤርትራ ባለስልጣናት ለማነጋገር ማቀዷ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የአፍሪካ ልዩ መልእከተኛ ማሳድ ቦሎስ ከኤርትራ ባለስልጣናት ለመነጋገር ቀጠሮ መያዛቸው ታውቋል። አፍሪካ ኢንተሌጅንስ እንደዘገበው ከተባበሩት…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የኢንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ጉዳይ “ከተሳሳተ ስሌት” ትታቀብ ሲሉ ማስጠንቀቃቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/01/2018፡- የኢንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተደርገው የተሾሙት የቀድሞው የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር የነበሩት ዴቪድ ላሚ የኢትዮጵያ አቻቸው የነበሩትን…
Read More » -
አፍሪካ
በአፍሪካ ቀንድ አዲስ ጦርነትን መከላከል የምትችለው አሜሪካ ብቻ ናት ሲል foreign affairs ዘገበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 29/11/2017፡ ባለፉት 20 ወራት ውስጥ፣ በመካከለኛው ምስራቅ በርካታ ጦርነቶች ሲቀሰቀሱ፣ የቀይ ባህር ደቡባዊ ጫፍ የአለም አቀፍ ስጋት ምንጭ…
Read More » -
አፍሪካ
በኤርትራ መንግስት በቀይ ባህር ዓፋር ህዝቦች እየደረሰ ያለው ሰቆቋ የዓለም ማህበረሰብ በአስቸኳይ እንዲደርስለት አርሳዶ የተሰኘ ድርጅት ጥሪ አቀረበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/11/2017፡ የቀይ ባህር አፋር ዲሞክራሲያዊ ድርጅት/አርሳዶ ይህንን አስቸኳይ ጥሪ ለአለም አቀፉ ማህበረሰብ የኤርትራ መንግስት በዳንካሊያ ክልል በአፋር ህዝብ…
Read More » -
ኢትዮጵያ
አርሳዶ የተሰኘው የቀይ ባህር ህዝቦች ድርጅት ‘’ራስን በራስ መወሰን እስከ መገንጠል’’ የሚል የፖለቲካ መፈክር ይዞ እየታገለ መሆኑን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ አርሳዶ ከቀይ ባህር አፋር ህዝብ ጋር በሰመራ ከተማ ባደረገው ውይይት የድርጅቱ ሊቀመንበር አቶ ኢብራሂም ሀሮን የአስመራው ፋሽስታዊ…
Read More »