ሶማሊያ
-
ፖለቲካ
ሶማሊያ ሶማሊላንድን ለመቆጣጠር እየተዘጋጀች መሆኗ ገለፀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡- 27/04/2018፡- የሶማሊያ አስተዳደር በኤደን ባሕረ ሰላጤ ውስጥ የእስራኤል ወታደራዊ ሰፈርን ለመከላከል ሶማሊላንድን ለመውረር እየተዘጋጀች መሆኗ ተሰማ። የሶማሊያው ፕሬዝዳንት…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ቱርኪ በየመን እና ሶማሊያ የተከሰተውን ሁኔታ በንቃት እየተከታተልኩ ነው አለች።
ኢትዮ ሞኒተር፡- 27/04/2018፡- የቱርኪው ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጠይብ ኤርዶጋን ከሳውዲ አረቢያው ልዑል መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር በስልክ መወያየታቸው ተገለፀ። እሁድ እለት…
Read More » -
ፖለቲካ
ሶማሊላንድ፤ “ፍልስጤማውያንን ለማስፈር እና የእስራኤል የጦር ሰፈርን ለመመስረት አቅዳለች” በሚል በሶማሊያው ፕሬዝዳንት የቀረበባትን ክስ ውድቅ አደረገች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/04/2018፡- የሶማሊላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፤ “ከእስራኤል ዲፕሎማሲያዊ እውቅና ለማግኘት ሲባል ፍልስጤማውያንን ለማስፈርና የእስራኤል የጦር ሰፈርን ለማስተናገድ ሶማሊላንድ ተስማምታለች”…
Read More » -
አፍሪካ
አልሸባብ በሶማሊያ ወሳኝ ቦታዎች መያዙን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/04/2018፡- አል-ሸባብ ከከባድ የቅድመ-ንጋት ጥቃት በኋላ የዋርጋዲ የባህር ዳርቻ ከተማን ድል አድርጎ መያዙን አስታውቋል። የአል-ሸባብ ታጣቂዎች ዛሬ ማለዳ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
አል ሻባብ ሶማሊያውያን በእስራኤል ላይ ጠመንጃ እንዲያነሱ ጥሪ አቀረበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/04/2018፡- ቴል-አቪቭ ለሶማሊላንድ የሰጠችውን የነጻ አገርነት ዕውቅና በመቃወም እስላማዊው ታጣቂ ቡድን አል ሻብብ ሶማሊያውያን በእስራኤል ላይ ጠመንጃ እንዲያነሱ…
Read More » -
አሜሪካ
ኤርትራን ጨምሮ አሜሪካ የጣለችው የጉዞ ዕገዳ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል ተባለ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/04/2018፡- አሜሪካ ወደ አርባ የሚጠጉ የአፍሪካ አገራትን ጨምሮ በሌሎችም ላይ ያሳለፈችው ሙሉ የቪዛ እና የጉዞ ዕገዳ ከዛሬ ጀምሮ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና የሰጠችበት በሦስት ምክንያቶች እንደሆነ ይፋ አደረጉ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/04/2018፡- ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሐመድ፤ የሶማሊያን የደህንነት መረጃ ጠቅሰው ለአልጀዚራ እንደተናገሩት ሶማሊላንድ ከእስራኤል እውቅና ለማግኘት ሶስት ቅድመ ሁኔታዎችን…
Read More » -
ፖለቲካ
እስራኤል በሉኣላዊነትዋ ወታደራዊ ቤዝ እንድታቋቁምና ሌላ ሀገርን እንድትወጋ እንደማትፈቅድ ሶማሊያ አስታወቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- እስራኤል ለሶማሊላንድ የአገርነት እውቅና የሰጠች የመጀመሪያ ሀገር መሆንዋ ተከትሎ በርካታ ተቃውሞ እየገጠማት ስሆን የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ካቢኒያቸውን ሰብስቦ…
Read More » -
አፍሪካ
ቻይና በፀጥታው ምክር ቤት ከሶማሊያ ጋር እንድትቆም ኤርትራ ጠየቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት በሶማሊላንድ ዕውቅና ጉዳይ ዛሬ [ሰኞ] በሚያደርገው ስብሰባው ላይ ቻይና የሶማሊያን ሉዓላዊነት እንድትከላከል…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የአፍሪካ ህብረት እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና አወገዘ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/04/2018፡- የእስራኤል የሶማሊላንድ እውቅና ከአፍሪካ ህብረት እስከ አረብ ሊግ፣ ከአሜሪካ እስከ የአውሮፓ ህብረት ድረስ የመነጋገሪያ ነጥብ ሆኗል። የሶማሊያ…
Read More »