ሶማሊያ
-
አፍሪካ
ኡጋንዳ ከ19 ዓመታት ቆይታ በኋላ ወታደሮቿን ከሶማሊያ የማስወጣት እቅድ እንዳላት አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/05/2018፡- ኡጋንዳ ለሁለት አስርት ዓመታት ያህል ተከታታይ የሰላም ማስከበር ስራዎችን ካከናወነች በኋላ ወታደሮቿን ከሶማሊያ የማስወጣት እቅድ እንዳላት አስታውቃለች።…
Read More » -
አፍሪካ
ኬንያ በሶማሊያ ድንበር ላይ የአልሸባብ ስጋትን ተከትሎ የደህንነት ጥበቃን ማጠናከሯ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- ኬንያ እስላማዊው ታጣቂ ቡድን አልሸባብ ሊሰነዘራቸው በሚችሉ ጥቃቶች ስጋት ምክንያት በሶማሊያ ድንበር ላይ ተጨማሪ የደህንነት ኃይሎችን አሰማርታለች።…
Read More » -
አፍሪካ
ሶማሊያ አዲሱን የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የመመስረቻ ስምምነት በይፋ አጸደቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/05/2018፡- ረቡዕ ዕለት በሶማሊያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀው ይህ ስምምነት፣ በቀጠናው የትብብር እና የውህደት ሂደት ላይ ትልቅ…
Read More » -
አፍሪካ
ሶማሊያ እና ኳታር የመከላከያ ትብብር ስምምነት በይፋ ተፈራረሙ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- ሶማሊያ ከየተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የነበራት ወታደራዊ ስምምነት ካቋረጠች ከሳምንታት በኃላ ነው ከኳታር ጋር ስምምነት መፈፀሟ የተገለፀው። ይህ…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ ኅብረት በሶማሊያ ባካሄደው ዘመቻ ከ30 በላይ የአል ሸባብ ታጣቂዎች ተገደሉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- የአፍሪካ ኅብረት በደቡብ ሶማሊያ ሐሙስ ዕለት ባካሄደው ወታደራዊ ዘመቻ ከ30 በላይ የአልሸባብ ተዋጊዎች መገደላቸው ተገለፀ። በታችኛው ሸበሌ ክልል…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የኢ/ያ ብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ሬድዋን ሑሴን ወደ ሶማሊያ እንዳቀኑ መረጃዎች አሳይተዋል፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/04/2018፡- አቶ ሬድዋን ሁሴን ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃመድ ጋር በዝግ ስብሰባ ላይ እንደተወያዩ እና ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More » -
አፍሪካ
ሶማሊላንድ የፌዴራል መንግሥት ውሳኔን ውድቅ አደረገች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/04/2018፡- የሶማሊላንድ ባለሥልጣናት የሶማሊያ ፌዴራል መንግሥት የወሰነውን ውሳኔ “አስፈላጊ ያልሆነ” ሲሉ ውድቅ ያደረጉት ሲሆኑ ግዛታቸውን በራሳቸው እንደሚያስተዳድሩ እና…
Read More » -
አፍሪካ
የፑንትላንድ እና ጁባላንድ አስተዳደሮች የሶማሊያ ካቢኔ የኢሚሬትስ ስምምነት መሰረዙን ተቃወሙ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- የጁባላንድ ግዛት ከተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ጋር የተደረጉ ስምምነቶችን የሻረ የፌዴራል ካቢኔ ውሳኔን ውድቅ አድርጓል። የኪስማዮ የወደብ ስምምነትን…
Read More » -
አፍሪካ
እስራኤል ጆኖሳይደር ሀገር ናት ሲሉ የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃመድ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/05/2018፡- ፕሬዝዳንቱ እስራኤል በአፍሪካ ቀንድ “ወታደራዊ መስፋፋት”፣ የመሬት ዝርፊያ፣ የዘር ማጥፋት እና የፍልስጤማውያን መፈናቀልን እየፈፀመች ያለች ገበነኛ ሀገር…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የሶማሊያ የፌዴራል መንግሥት የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የሚንቀሳቀሱ ወታደራዊ እና የጭነት አውሮፕላኖች ወደ አየር ክልሉ እንዳይገቡ መከልከሉ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/05/2018፡- ውሳኔውን የሚያውቁ ምንጮች እንደገለጹት የሶማሊያ መንግሥት ለተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ መንግስት እገዳው በይፋ አሳውቋል። የሶማሊያ መንግስት ይህም ውሳኔ…
Read More »