ስደተኞች
-
መካከለኛ ምስራቅ
በየመን የባህር ዳርቻ የስደተኞች ጀልባ ተገልብጣ 68 ኢትዮጵያውያን ህይወታቸው ማለፉ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/11/2017፡ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት (IOM) ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን የጫነች ጀልባ በየመን የባህር ላይ ሰጥማ 68 ኢትዮጵያውያን ህይወት ማለፉን…
Read More » -
ማህበራዊ
በሱዳን ተነደባ ስደተኞች ካምፕ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/11/2017፡ ስደተኞች ትናንት ሀምሌ 10 ቀን 2017 ባደረጉት ሰልፍ አለም አቀፉ ማህበረሰብ በአስቸኳይ ትኩረት እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡ “በምግብና መድሀኒት…
Read More » -
አውሮፓ
ከአለፈው የጥር ወር ወዲህ ወደ ታላቋ ብሪታኒያ ብቻ የገቡ ስደተኞች 20 ሺ መድረሳቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡25/10/2017፡ ከዋናዉ የአውሮፓ ምድር የእንግሊዝ የባሕር ቦይን አቋርጠዉ ወደ ታላቋ ብሪታንያ የገቡ ስደተኞች ቁጥር ወደ 20,000 እንደሚጠጋ የሐገሪቱ ባለስልጣናት ገልፀዋል።…
Read More »