ሱዳን
-
አፍሪካ
የሱዳን ነፃ አውጪ ንቅናቄ-አብደል ዋሂድ (SLM-AW) የሱዳንን ብሔራዊ ባንዲራ እና መዝሙር መቀየሩ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡- 27/04/2018፡- ንቅናቄው በሚቆጣጠራቸው ግዛቶች ውስጥ አሁን ያለው የሱዳን ብሄራዊ ባንዴራና ሙዝሙር የውጭ ርዕዮተ ዓለምን ያንፀባርቃሉ በማለት በራሱ ምልክቶች…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ከየቀይ ባህር መረጋጋት ጋር በተየያዘ ከሱዳን ሚኒስትሮች ተወያዩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡- 27/04/2018፡- የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እሁድ እለት ከሱዳን የፋይናንስ ሚኒስትር ጂብሪል ኢብራሂም እና ከመረጃ ሚኒስትር ካሊድ አለይሲር ጋር…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ሕዝባዊ ነፃ አውጪ ንቅናቄ-ሰሜን (SPLM-N) ከእስልምና ንቅናቄ ጋር በተያያዙ በዲጂታል መድረኮች ላይ እየተሰራጨ ያለውን ክስ ውድቅ አደረገ።
ኢትዮ ሞኒተር፡- 27/04/2018፡- ንቅናቄው ከኢትዮዽያ ወታደራዊ ድጋፍ አግኝቷል የሚል እየተሰራጨ ያለውን ወሬ “መሠረተ ቢስ” ሲል ገልፆታል። አጀንዳው ከእስላማዊ ንቅናቄው ሠራዊት…
Read More » -
አፍሪካ
በ2025 በአፍሪካ ዘጠኝ ጋዜጠኞች መገደላቸው ዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች ፌደሬሽን።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/04/2018፡- ኤርትራ የአህጉሪቱ ትልቁ የእስር ቤት ማእከል ሆና ቀጥላለች ሲልም ባወጣው ሪፖርት አመልክቷል። ከአፍሪካ ሱዳን፣ ከዓለም ደግሞ ፍልስጤም…
Read More » -
ማህበራዊ
የተባበሩት መንግስታትን እና አሜሪካ የ2026 የሰብአዊ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/04/2018፡- ኢትዮጵያ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን በ2026 በተባበሩት መንግስታት በኩል የአሜሪካን እርዳታ ለመቀበል ከተዘጋጁ 17 ሀገራት መካከል እንደሆኑ ተገለፀ።…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ግምጋሚ ቡድን ወደ ሱዳን ኤል ፋሸር እንደላከ አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ ድርጅት አስተባባሪ ፅ/ቤት(OCHA) በሰሜን ዳርፉር ኤል ፋሸር የግምገማ ቡድን ቅዳሜ ዕለት መድረሱን አስታውቋል። ድርጅቱ…
Read More » -
አፍሪካ
ሱዳን ከበፊት ዛሬ በተሻለ ቁመና ትገኛለች ሲሉ ጄነራል አል ቡርሃን አስታወቁ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- የሱዳን ሽግግር ሉዓላዊነት ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄነራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን ሰሙኑን ከቱርኪው ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጠይብ ኦርዶሃን መወያየታቸው የሚታወስ…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ሰራዊት የጦር መሣሪያዎች በጫኑት የፈጥኖ ደራሽ ሐይሉ ኮንቮዮች ላይ ጥቃት መፈፀሙ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/04/2018፡- ከአል ኩፍራህ አየር ማረፊያ የጦር መሳሪያዎችን ይዘው ወደ ሱዳን በሚጓዙ የፈጥኖ ደራሽ ሐይሉ ኮንቮዮች ላይ የአየር ድብደባ…
Read More » -
አፍሪካ
ተመድ ቀጣይነት ያለው የጦር መሳሪያዎች ፍሰት የሱዳንን ጦርነት እያቀጣጠለ መሆኑን አስጠነቀቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/04/2018፡- በሱዳን ውስጥ ገዳይ የሆኑ የጦር መሳሪያዎች አቅርቦት ቀጣይነት ያለው መሆኑ አውዳሚውን ጦርነት እያቀጣጠለው ነው ሲሉ አንድ ከፍተኛ…
Read More » -
ፖለቲካ
ተመድ የሱዳን ‘ዓለም አቀፍ’ ጦርነት ወደ ኢትዮጵያ ሊሰራጭ እንደሚችል አስጠነቀቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/04/2018፡- የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ጦርነቱ እየተባባሰ ሲሄድ፣ የጦር መሳሪያዎች እየተስፋፉ እና የታጠቁ ቡድኖች ክፍተት ባላቸው ድንበሮች…
Read More »