ሱዳን
-
አፍሪካ
በሱዳን ኮርዶፋን ግጭት እየተባባሰ በመምጣቱ መፈናቀል እና ሞትን እየጨመረ መምጣቱ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/11/2017፡ በሱዳን ኮርዶፋን ግዛት በሶስቱ ግዛቶች የተቀሰቀሰው ጦርነት በመቶዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች ሞት፣ የጅምላ መፈናቀል እና ለመሠረታዊ አገልግሎቶችን መቋረጥ…
Read More » -
አሜሪካ
የአሜሪካ እና የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስለ ጋዛ እና ሱዳን ጉዳይ ተወያዩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/11/2017፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ከግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብዴላቲ ጋር ተገናኝተው ስለ ቀጠናዊ ደህንነት…
Read More » -
አፍሪካ
በፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል የሚመራ ጥምር መንግስት በጦርነት በምትታመሰው ሱዳን ውስጥ ትይዩ መንግስት መመስረቱ ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/11/2017፡ ጥቃት እና የመብት ረገጣ እየተባባሰ በመጣበት በዚህ ወቅት ጥምረቱ ‘ሴኩላር፣ ዲሞክራሲያዊ’ እና ያልተማከለ አስተዳደርን ሱዳን ውስጥ ለመከተል…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን መንግስት “ዋትስ አፕ” ላይ እገዳ እንደሚጥል አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/11/2017፡ የሱዳን ቴሌኮሚኒኬሽንና ፖስታ ባለስልጣን ዛሬ ባወጣው መግለጫ ይህ እገዳ የሚጣለው “ከአገር ደህንነት” የተነሳ መሆኑን ገልጿል፡፡ በመግለጫው “የአገሪቱን…
Read More » -
አፍሪካ
የአውሮፓ ሕብረት ምክር ቤት በሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል ማዕቀብ ጣለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/11/2017፡ ምክር ቤቱ በግለሰቦች እና ተቋማት ላይ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት እና የሀገሪቱን ሰላም፣ መረጋጋት እና ደህንነት አደጋ…
Read More » -
ማህበራዊ
በሱዳን ተነደባ ስደተኞች ካምፕ የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/11/2017፡ ስደተኞች ትናንት ሀምሌ 10 ቀን 2017 ባደረጉት ሰልፍ አለም አቀፉ ማህበረሰብ በአስቸኳይ ትኩረት እንዲሰጣቸው ጠይቀዋል፡፡ “በምግብና መድሀኒት…
Read More » -
አፍሪካ
በሱዳን የሰብአዊ መብት ጥሰት ተባብሰዋል፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/11/2017፡ በሱዳን በሳምንቱ መጨረሻ በሰሜን ኮርዶፋን ግዛት በራ አካባቢ በደረሰ ጥቃት 35 ህጻናት እና ሁለት ነፍሰ ጡር ሴቶችን…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ኃይሎች ድል አስመዘገብን አሉ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ የሱዳን መንግስት ሃይሎች በሰሜን ኮርዶፋን ሰሜን ኤል-ኦበይድ የምትገኘውን ኡሙ ሳሚማ ከከባድ ውጊያ በኋላ መልሰው መቆጣጠራቸው አስታወቁ። የተለያዩ…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር የፖለቲካ ፓርቲዎች በሽግግር ድርድር ወቅት የጥላቻ ንግግርን እንዲታገሉ አሳሰቡ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ ጠቅላይ ሚንስትር ካማል ኢድሪስ የሽግግሩን ጊዜ ለማስተዳደር የበርካታ የፖለቲካ ፓርቲ ተወካዮች ባቀዱት ራዕይ ላይ ተወያይተዋል፡፡ የጥላቻ ንግግርን…
Read More » -
ፖለቲካ
የሱዳን ጦር ካርቱም ከተቆጣጠረ ወዲህ ከ3 ሺ በላይ አስከሬኖችን ማግኘቱ ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 01/11/2017: የሱዳን ባለስልጣናት ከተማይቱን ከወታደራዊ ሃይል መልሶ ከተቆጣጠረ በኋላ በዋና ከተማይቱ ካርቱም ጎዳናዎች እና ቤቶች የተገኙ 3ሺ 800…
Read More »