ሰላም
-
አፍሪካ
የአፍሪካ ሕብረት የሶማሊያ ሰላም አስከባሪ ጧር በደቡብ ሶማሊያ ውስጥ ከ50 በላይ የአል-ሸባብ ተዋጊዎችን መግደሉን ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/11/2017፡ በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪካ ህብረት ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልእኮ እሁድ እለት እንዳረጋገጠው በሶማሊያ መንግስት ሃይሎች የሚደገፈው ወታደሮቹ ባለፈው…
Read More » -
ፖለቲካ
አሜሪካ በፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት አፈፃፀም እጇ እንድታስገባ ህወሓት ጠየቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/11/2017፡ ህወሓት አሜሪካ የስምምነቱ አፈፃፀምን የሚከታተል ልዩ መልእክተኛ እንድትመድብም በደብዳቤ ጠይቋል። እ.አ.አ. ነሐሴ 2 ቀን 2025 ህወሓት በቀጥታ…
Read More » -
ማህበራዊ
“የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ቁልፍ የሆኑ አንቀጾች ተግባራዊ አለመደረጋቸው ‘ሰላምም ጦርነትም የሌለበት’ ሁኔታ ፈጥሯል” ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ጉባኤ ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/11/2017፡ ለሁለት ዓመታት ተካሂዶ በፕሪቶርያው ስምምነት የተቋጨው የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች፣ ሞት፣ የአካል ጉዳት፣ የንብረት ውድመት፣…
Read More » -
ፖለቲካ
“የነጻ መሬት ታጣቂዎች በትግራይ ሰራዊት ላይ ጥቃት ሰነዘሩ” ሲል የትግራይ የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/11/2017፡ የትግራይ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ትላንት ምሽቱ ባወጣው መግለጫ “ሓራ መሬት” በሚጠሩት የዓፋር መሬት ውስጥ የሚገኙት ታጣቂዎች…
Read More » -
ፖለቲካ
የትግራይ ክልል አመራሮችና ፓለቲከኞች አሁንም በፍፁም ትዕግስትና ቻይነት የተጀመረውን ሰላም እንዲያፀኑና ከዳር እንዲያደርሱ ተማፅኖ ቀረበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/11/2017፡ ከኢትዮጵያ 12 ክልሎች እና ሁለት ከተማ መስተዳደሮች የተውጣጡ ከ50 በላይ የሚሆኑ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባ ገዳዎች እና ነጋዴዎች…
Read More » -
ፖለቲካ
የትግራይ ህዝብ የህልውና አደጋ ተጋርጦበታል ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ገለፁ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 20/10/2017፡ ‘አንድ ፖርቲ ውስጥ ያሉ አምስት ሰነፎች’ ሲሉ የጠሯቸው ግለሰቦች፤ የትግራይን የህልውና ችግር ውስጥ ከተውታል ሲሉ አቶ ጌታቸው ተናግረዋል፡፡…
Read More »