መንግስት
-
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል በሱዳን ትይዩ መንግስት ለመመስረት ማቀዱን ውድቅ አደረገ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/12/2017፡ የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት የሱዳን ፓራሚሊታሪ ቡድን በሚቆጣጠራቸው አካባቢዎች ተቀናቃኝ መንግስት ለመመስረት ያቀደውን እቅድ ውድቅ በማድረግ…
Read More » -
ኢኮኖሚ
በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር 8 ቢሊየን ገደማ ችግኞች እንደሚተከሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ገለፁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/11/2017፡ የ2017 የአርንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ዛሬ ከማለዳ ጀምሮ በመላው ኢትዮጵያ እየተካሄደ ሲሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ “በዘንድሮው…
Read More » -
ፖለቲካ
“በመንግስት ላይ ተገቢውን ጫና ለመፍጠር ለምናደርገው ትግል መራጩ ህዝብ ከጎናችን ሊቆም የገባል” ሲል የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ኮክስ ጠየቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/11/2017፡ የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ኮከስ፤ በአገራችን ያንዣበበው አደጋ ለመቀልበስ ዘላቂ ሠላም እንዲሰፍንና መጪው ምርጫ ነጻ፣ ዲሞክራሲያዊና ተዓማኒ ይሆን…
Read More » -
አፍሪካ
በፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል የሚመራ ጥምር መንግስት በጦርነት በምትታመሰው ሱዳን ውስጥ ትይዩ መንግስት መመስረቱ ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/11/2017፡ ጥቃት እና የመብት ረገጣ እየተባባሰ በመጣበት በዚህ ወቅት ጥምረቱ ‘ሴኩላር፣ ዲሞክራሲያዊ’ እና ያልተማከለ አስተዳደርን ሱዳን ውስጥ ለመከተል…
Read More » -
ኢኮኖሚ
መንግስት በሚቀጥሉት 4 ዓመታት ከታክስ የሚገኘው ገቢ በ4 በመቶ አሳድጋለሁ አለ።
ኢትዮሞኒተር፡ 24/1/2017፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛው ዙር 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 41ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ይገኛል። የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ…
Read More »