ህወሓት
-
ፖለቲካ
ለሁለት ወራት ታግዶ የቆየውን ሹመት ብአብላጫ ድምፅ ፀደቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 24/11/2017፡ ለበርካታ ዓመታት የህወሓት ፅ/ቤት ሓላፊ ሆኖ ያገለገሉት አቶ አለም ገ/ዋህድ ከወራት በፊት ህወሓት ባደረገው የስልጣን ሽግሽግ ከፅ/ቤት…
Read More » -
ፖለቲካ
ትግራይ መገንጠል ትችላለች አሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/11/2017፡ የመከላከያ ሰራዊት እታማጆር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በጅማ በተካሄደው የደቡብ እዝ ማጠቃለያ መድረክ ተገኝቶ እንደተናገሩት የህወሓት…
Read More » -
ፖለቲካ
“በትግራይ በኩል ምንም ዓይነት የጦርነት ፍላጎትም ሆነ ዝግጅት የለም” ሲል ህወሓት ገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/1/2017፡ “የትግራይ ህዝብም ሆነ የአመራሩ ፍላጎት እና ተስፋ የቆዩም ሆኑ አዳዲስ ችግሮችና ልዩነቶች ከፌደራል መንግስት ጋር በመቀራረብ በውይይት…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የህወሓት ህጋዊነት በምርጫ ቦርድ መሰረዝ ችግር ይፈጥራል ሲሉ ጀኔራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡
ኢትዮሞኒተር፡ 20/10/2017፡ የህወሓት ህጋዊነት በምርጫ ቦርድ መሰረዝ ችግር ይፈጥራል ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዝያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጀኔራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡ የትግራይ…
Read More » -
ፖለቲካ
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በቅርብ ጊዜ የተመሰረተውን ስምረት ፓርቲን በትግራይ ክልል እንዲንቀሳቀስ ትእዛዝ ሰጠ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ ምርጫ ቦርዱ ለጊዝያዊ አስተዳደሩ በፃፈው ደብዳቤ ፓርቲው በትግራይ ክልል ውስጥ በሁሉም ዞኖች፣ ወረዳዎች፣ ከተሞችና ቀበሌዎች ተንቀሳቅሶ አባላትን…
Read More » -
ፖለቲካ
ህወሓት የአፍሪካ ሕብረት አስቸኳይ መድረኽ እንዲጠራ ጥሪ አቀረበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 11/10/2017፡ የኢትዮጵያ መንግስት የትግራይ ግዛት የወረረውን ሃይል በአስቸኳይ እንዲያስወጣም ጠይቋል። ህወሓት ባወጣው ሳምንታዊ መግለጫ ላለፉት አመታት በትዕግስት ሲጠባበቅ…
Read More » -
ማህበራዊ
ህወሓት የፌደራል መንግስትን ከሰሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/10/17፡ህወሓት በየሳምንቱ ይፋ በሚያደርገው መልእክቱ “የፌዴራል መንግስት በምእራብ ትግራይ ታጣቂዎችን እያጠናከረ ነው” ሲል ከሷል፡፡ በምርጫ ቦርድ የተሰረዘው ህወሀት…
Read More »