ጣሊያን
-
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሱዳኑ ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል በኤልፋሻር ግዛት የዘር ማጥፋት ወንጀል መፈጸሙ አረጋግጫለሁ አለ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/06/2018፡- በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተላከው የእውነታ አጣሪ ቡድን ማክሰኞ ዕለት በወጣው ባለ 19 ገጽ ሪፖርት መሠረት በኤል-ፋሸር ፈጣን…
Read More » -
ኢትዮጵያ
በአፍሪካ ኅብረትና በጣሊያን-አፍሪካ ጉባኤዎች ዲፕሎማሲያዊ ስኬት መገኘቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/06/2018፡- ኢትዮጵያ በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤና በ2ኛው የጣሊያን-አፍሪካ ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሞቿን ያስጠበቀ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት አግኝታለች ሲል የውጭ…
Read More » -
ማህበራዊ
በየሳምንቱ በአማካይ 850 የሚሆኑ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች የየመንን ድንበር አቋርጠው ወደ ሳዑዲ አረቢያ ለመግባት እንደሞሞክሩ አንድ ሪፖርት አመለከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 22/04/2018፡- የዓለም አቀፉ ስደተኞች ድርጅት ሪፖርት እንደሚያሳየው በጥቅምት ወር 2018 የየመንን ድንበር ከተሻገሩት ውስጥ 14,126ቱ ወደ ሳዑዲ አረቢያ…
Read More » -
ጤና
ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የ4.1 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት መፈራረማቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የሽሬ እና የጎንደር ሆስፒታሎችን የጤና አጠባበቅ አገልግሎት ለማጠናከር የሚውል የ4.1 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡…
Read More » -
ማህበራዊ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአየር ንብረት ለውጥ ፋይናንስ ከምግብ ሥርዓት ጋር እንዲጣጣም ጥሪ አቀረቡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 21/11/2017፡ በኢትዮጵያና በጣሊያን መንግሥት ትብብር የተዘጋጀው ሁለተኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ በአዲስ አበባ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን መሰብሰቢያ…
Read More »