ግብፅ
-
አሜሪካ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትናንት በኮንግረስ ንግግር ስያደርጉ ከዴሞክራቶች ከፍተኛ ተቃውሚ ገጠማቸው፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/06/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኮንግረስ ባደረጉት ንግግር የአገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ታሪፎችን ውድቅ ማድረጉንም ከማውገዝ እስከ የኢራኑ…
Read More » -
ማህበራዊ
በግብፅ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ለእስርና ለከፋ ስቃይ መጋለጣቸው አንድ ሰብአዊ መበት ተሟጓች ድርጅት አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/06/2018፡- በግብፅ የሚገኙ ከ3,000 በላይ ኤርትራውያን ስደተኞች ለእስር ፣ ለጾታዊ ጥቃትና ለከፋ የማሰቃየት ድርጊት መዳረጋቸው አንድ የሰብአዊ መብት…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የግብፅ ፕሬዝዳንት አል ሲሲ እና የሳዑዲው ልዑል ሳልማን በዝግ መወያየታቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 17/06/2018፡- የግብፁ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ ሰኞ ዕለት ወደ ሳዑዲ አረቢያ ተጉዘው ከሳዑዲው አልጋወራሽ እና ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቀይ ባሕር እና በአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ከኬንያ ከከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር መወያየታቸው ታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/06/2018፡- በግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ እና የውኃ ሐብት እና መስኖ ሚኒስትር ሃኒ ስዊላም የተመራ ከፍተኛ ልዑክ…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ የሱፍ ከግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በድር አብደላቲ ጋር በ39ኛው የአፍሪካ ህብረት መደበኛ ጉባኤ ላይ መወያየታቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/06/2018፡- ውይይቱ በግብፅ ሰኔ 2026 በሚካሄደው 8ኛው የመካከለኛው ዓመት የማስተባበሪያ ስብሰባ ዝግጅት ላይ ያተኮረ ሲሆን ከአፍሪካ የንግድ ፎረም…
Read More » -
አፍሪካ
የግብፅ መንግስት ወደ ሶማሊያ የሚልከውን የመካከያ ሐይል በካይሮ ለትርኢት አቀረበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/06/2018፡- የግብፅ የመከላከያ ሚኒስቴር የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃመድ በዚህ ሳምንት ካይሮ ከጎበኙ ከጥቂት ቀናት በኋላ የአፍሪካ ህብረት…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
ግብፅ እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ በቀጠናዊ ጉዳዮች በጋራ ለመስራት መስማማታቸው ታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/06/2018፡- የግብፅ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አል ሲሲ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ጉብኝት አድርገው ከአገሪቱ ፕሬዝዳንት ሼክ ሞሐሙድ ቢን ዛይድ…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በአሜሪካ የቀረበውን የሱዳን የሰላም ዕቅድ እንደምትደግፍ አስታወቀች ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/06/2018፡- የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በአሜሪካ የቀረበውን እና በሱዳን ለዓመታት የተካሄደውን አውዳሚ ጦርነት ለማስቆም ያለመውን የሰላም ዕቅድ መቀበሏን አስታወቀች።…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ቱርክ እና ግብፅ ስትራቴጂካዊ አጋርነት ያሉት የመከላከያ ስምምነት መፈፀማቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/05/2018፡- የቱርክ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ረቡዕ ዕለት ወደ ካይሮ የሄዱበት ጉብኝት እና ከግብፅ ፕሬዝዳንት አብደል ፋታህ አልሲሲ…
Read More » -
አፍሪካ
ግብፅ እና ሱዳን በናይል የውሃ ደህንነት ላይ ያላቸውን የጋራ አቋምን እንደገና አረጋገጡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- ከናይል ጋር በተያያዙ ጉዳዮች ላይ አቋማቸውን ለማስተባበር ቃል ገብተዋል ሁለቱም አገሮች በናይል ተፋሰስ ተነሳሽነት ውስጥ ባሉ ቀጣይ…
Read More »