ኬንያ
-
አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ኬንያ የድንበር ኮሪደሩን ለማስጠበቅ የጋራ ወታደራዊ ዘመቻ ለመጀመር መስማማታቸው ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 25/06/2018፡- ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሞያሌ-ማርሳቢት-ቱርካና ኮሪደር ላይ የፀጥታ ቅንጅትን ለማጠናከር መስማማታቸው የተገለፀ ሲሆን ድንበር ተሻጋሪ ስጋቶችን ለመፍታት እና…
Read More » -
የተለያዩ
ሩሲያ ኬንያውያን በዩክሬን ውስጥ ለጦርነት መመልመላለች መባሉ አስተባበለች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/06/2018፡- በኬንያ የሚገኘው የሩሲያ ፌዴሬሽን ኤምባሲ በዩክሬን ግጭት ውስጥ ለመዋጋት የኬንያ ዜጎችን በመመልመል ላይ ሩስያ ተሳትፋለች የሚለውን ክስ…
Read More » -
Uncategorized
ሁለተኛ ቀኑን በያዘው የኬንያ ሠራተኞች አድማ ምክንያት በረራዎች መቋረጣቸው ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሚኒተር፡ 11/06/2018፡- በኬንያ መዲና ናይሮቢ የሚገኘው ዋነኛ የአገሪቱ አውሮፕላን ማረፊያ ከ20 ሰዓት በላይ በረራ በማቋረጡ ሳቢያ በመቶዎች የሚቆጠሩ መንገደኞች…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በቀይ ባሕር እና በአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ከኬንያ ከከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር መወያየታቸው ታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/06/2018፡- በግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ እና የውኃ ሐብት እና መስኖ ሚኒስትር ሃኒ ስዊላም የተመራ ከፍተኛ ልዑክ…
Read More » -
አፍሪካ
ኬንያ ከሶማሊያ ጋር የምታጋራው ድንበር ከ15 ዓመታት በኋላ ዳግም ሊከፈት መሆኑ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/06/2018፡- ኬንያ ከሶማሊያ ጋር የምትጋራው ድንበር በአልሸባብ ጥቃት ምክንያት ከተዘጋ ከ15 ዓመታት ገደማ በኋላ በሚያዝያ ወር ሊከፈት መሆኑን…
Read More » -
አፍሪካ
ኬንያ በሶማሊያ ድንበር ላይ የአልሸባብ ስጋትን ተከትሎ የደህንነት ጥበቃን ማጠናከሯ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- ኬንያ እስላማዊው ታጣቂ ቡድን አልሸባብ ሊሰነዘራቸው በሚችሉ ጥቃቶች ስጋት ምክንያት በሶማሊያ ድንበር ላይ ተጨማሪ የደህንነት ኃይሎችን አሰማርታለች።…
Read More » -
አፍሪካ
ሶማሊያ አዲሱን የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የመመስረቻ ስምምነት በይፋ አጸደቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/05/2018፡- ረቡዕ ዕለት በሶማሊያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፀደቀው ይህ ስምምነት፣ በቀጠናው የትብብር እና የውህደት ሂደት ላይ ትልቅ…
Read More » -
አፍሪካ
ኬንያውያን ሰልፈኞች በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ያለውን ግጭትና ጦርነት ቀውስ በተመለከተ የዓለም አቀፉን ማሕበረሰብ ዝምታ ነቀፉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡13/04/2018፡- ከነዋሪዎች፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችና ከሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች የተውጣጡ ኬንያውያን ሰልፈኞች በሞምባሳ ከተማ ለሳምንታት የዘለቀ የሰላም ጉዞና ሰላማዊ ሰልፍ…
Read More » -
አውሮፓ
ኬንያ በሩስያ እና ዩክሬን ጦርነት ውስጥ ሲሳተፉ የነበሩ 18 ዜጎቿን ወደሀገራቸው መመለሷን ገለጸች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 10/04/2018፡- ኬንያ በሩስያ ዩክሬን ጦርነት ውስጥ ሲሳተፉ የነበሩ 18 ዜጎቿን ወደሀገራቸው መመለሷንና መውጫ ያጡ ሌሎች ተጨማሪ ኬንያውያን ዜጎች…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የማይናማር መንግስት ኢትዮጵያን ጨምሮ አገራት ዜጎቻቸውን እንዲረከቡት ጥሪ አቀረበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- የማይናማር ወታደራዊ መንግስት ባወጣው ይፋዊ መግለጫ በእስር ቤቶች የሚገኙ የውጭ አገር ዜጎችን አገሮቻቸው እንዲረከቧቸው ጥሪ አቅርቧል፡፡ በድረገፅ…
Read More »