ኤርትራ
-
ኢኮኖሚ
ግብፅ ከጅቡቲ ጋር የገባቸውን ውል መጨረስዋ ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- ወደ ጅቡቲ ያመሩት የግብፅ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሌ/ጀነራል ከማል ኤል ዋዚር የወደብ ልማት ስምምነት የተባለለትን ስምምነት ከጅቡቲ…
Read More » -
አፍሪካ
ቻይና በፀጥታው ምክር ቤት ከሶማሊያ ጋር እንድትቆም ኤርትራ ጠየቀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/04/2018፡- የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው ምክር ቤት በሶማሊላንድ ዕውቅና ጉዳይ ዛሬ [ሰኞ] በሚያደርገው ስብሰባው ላይ ቻይና የሶማሊያን ሉዓላዊነት እንድትከላከል…
Read More » -
ፖለቲካ
የቀይ ባህር አፋር ዴሞክራቲክ ድርጅት በኤርትራ ዓፋሮች ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እየተፈፀመ ነው አለ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/04/2018፡- ድርጅቱ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ በጉዳዩ ባለ 120 ገፅ የያዘ ሰነድ ለአፍሪካ የሰብአዊ መብቶችና ህዝቦች ኮሚሽን እንዳስገባ…
Read More » -
ፖለቲካ
የኤርትራ መንግስት በአፍሪካ ኮሚሽን የቀረበለትን ክስ መልስ እንዲሰጥ ተጠየቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡13/04/2018፡- የአፍሪካ ኮሚሽን የኤርትራ መንግስት በቀይ ባህር አፋር ህዝብ ላይ አደረሰው ለተባለ ከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰት እና ይህን ተከትሎ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
በኤርትራ የታገቱትን 3 የአዘርባጃን መርከቦች ለማስለቀቅ ጥረት መጀመሩ ተገለፀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡13/04/2018፡- ከአንድ አመት በፊት 3 የአዘርባጃን መርከቦች በስዊዝ ካናል በኩል አድርገው ወደ ተባበሩት አረብ ኢመሬትስ እየተጓዙ ሳለ ድንገት የኤርትራን…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኤርትራ በዘፈቀደ የታሰሩ 10,000 ሰዎች እንዲፈቱ አሳሰበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 09/04/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኤርትራ በዘፈቀደ የታሰሩትን 10,000 ሰዎች፣ ፖለቲከኞችን፣ ጋዜጠኞችን እና ተማሪዎችን ጨምሮ ያለ ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱ…
Read More » -
አፍሪካ
የኤርትራ መንግስት ለበርካታ አመታት በእስር ያቆያቸውን 98 ዜጎቹን መልቀቁን ተሰማ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 05/04/2018፡- የተለያዩ የመረጃ ምንጮች እንደገለፁት በኤርትራ መንግስት ለአመታት ታስረው የቆዩ 98 ሰዎች ሰሞኑን ተለቀዋል፡፡ እስከ አምስት አመት የሚደርስ…
Read More » -
አፍሪካ
ኤርትራ ከኢጋድ አባልነቷ በድጋሚ መውጣቷን አስታወቀች
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/04/2018፡- ኤርትራ ቀጣናዊ ህብረት ከሆነው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) መውጣቷን የሀገሪቱ የማስታወቂያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በይፋ…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ መብቶች ኮሚሽን የኤርትራ መንግስት በአፋር ማህበረሰብ ላይ ፈፀማቸው በተባለው በደል ክስ መመስረቱ ታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 203/04/2018፡- የአፍሪካ የሰብአዊ እና የህዝቦች መብቶች ኮሚሽን በኤርትራ መንግስት ላይ የከፈተውን ክስ በቀይ ባህር አፋር ዴሞክራቲክ ድርጅት (RSADO)…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሳውዲ አረቢያ ገቡ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 30/03/2018- ፕሬዝዳንቱ በንጉሥ ሳልማን ቢን አብዱላዚዝ አል ሳዑድ ግብዣ መሰረት ዛሬ እኩለ ቀን ላይ ለአራት ቀናት የስራ ጉብኝት…
Read More »