ኤል ፋሸር
-
አፍሪካ
ተመድ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በሱዳን እየተፈጸመ ያለውን “አሰቃቂ ግፍ” ለማስቆም አስቸኳይ እርምጃ እንዲወስድ አሳሰበ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 02/03/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ፣ በሱዳን ኤል-ፋሸር እየተፈጸመ ያለውን “አሰቃቂ ግፍ” ለማስቆም አስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድ በማሳሰብ፤…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ጠቅላይ ሚኒስትር ሐሙስ ዕለት በኤል ፋሸር እና ባራ በተፈጸሙት ጭካኔዎች ተከትሎ በሁሉም የመንግስት ተቋማት እና የውጭ ሚሲዮኖች ላይ የማስጠንቀቂያ አዋጅ አውጀዋል።
ኢትዮሞኒተር፡21/02/2018፡- ይህ እርምጃ የመጣው የፈጣን የድጋፍ ኃይሎች (RSF) ጥቅምት 16 የሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ ኤል ፋሸርን ከተቆጣጠሩ እና ሰፊ የበቀል…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የግብፅ እና የሱዳን የጠቅላይ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በኤል ፋሸር ሁኔታ ላይ መወያየታቸው ተሰማ
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/02/2018፡- የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ ረቡዕ ዕለት ከሱዳን አቻቸው ሞሂልዲን ሳሊም ጋር ተገናኝተው ባለፉት ቅዳሜና እሁድ…
Read More » -
አፍሪካ
ኢጋድ በኤልፋሸር የተከሰተውን ሁከት አወገዘ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/02/2018፡- የኢጋድ ሥራ አስፈፃሚ በኤል ፋሸር የተከሰተውን ሁከት አውግዞ በሱዳን የሚገኙ ሲቪሎችን ለመጠበቅ አስቸኳይ የተኩስ አቁም ጥሪ አቅርበዋል።…
Read More » -
ማህበራዊ
ከሱዳን ኤል ፋሸር ከበባ ለማምለጥ ወደ 350 የሚጠጉ ቤተሰቦች 50 ኪሎ ሜትር ተጉዘዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡12/02/2018፡- ትናንት ጥቅምት 11 ወደ 350 የሚጠጉ አባወራዎች የተከበበውን የሱዳን ከተማ ኤል ፋሸርን ሸሽተው ለአራት ቀናት 50 ኪሎ ሜትር…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳኑ ፈጥኖ ደራሽ ሐይል ከኤል ፋሸር የሚሸሹ በደርዘን የሚቆጠሩ ሰዎችን በስለላ ክስ ማሰሩን ምንጮች ገለጹ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 04/02/2018፡- የሱዳን የፈጣን ድጋፍ ሃይሎች በሰሜን ዳርፉር ኤል ፋሸር ከተማ ሲሸሹ የነበሩት በደርዘን የሚቆጠሩ ሲቪሎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን…
Read More » -
አፍሪካ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሐይል በኤል ፋሸር በሲቪሎች ላይ ለሚያደርሰው ጥቃት ተጠያቂነት ጠየቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 03/02/2018፡- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በኤል ፋሸር፣ ሰሜን ዳርፉር በፈጣን ድጋፍ ሃይሎች ተፈፅሟል የተባለውን “ተደጋጋሚ እና ሆን ተብሎ” በሰላማዊ…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ጦር በኤል ፋሸር ዋና ዋና ቦታዎችን ከፈጣን ድጋፍ ሰጪው ሐይል መልሶ መቆጣጠሩን አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 28/01/2018፡- የሱዳን ጦር በመግለጫው እንዳስታወቀው በኤል ፋሸር ታጣቂ ሐይሉ በተለያዩ ቦታዎች ላይ ጥቃት ፈፅሞ በሰው እና በመሳሪያዎች ላይ…
Read More » -
አፍሪካ
ባለፈው ወር በተከበበችው ዳርፉር ከተማ በትንሹ 91 ሰዎች መገደላቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 23/01/2018፡- በሱዳን በተከበበችው ኤል ፋሸር ከተማ ባለፈው ወር በ10 ቀናት ብቻ ፈጣን ድጋፍ ሰጪ ሃይሉ ወይም RSF ባደረሰው…
Read More » -
አፍሪካ
ሱዳን ወደ መጥፋት ተቃርባለች ሲሉ የተለያዩ መገናኛ ብዙኃን እየዘገቡ ነው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/01/2018፡- በሰሜን ዳርፉር ግዛት ዋና ከተማ በሆነችው ኤል ፋሸር ባለፈው ሳምንት መገባደጃ ላይ በተፈፀመ ከባድ ተኩስ እና ጥቃት…
Read More »