ኢትዮ ሞኒተር
-
ኢኮኖሚ
የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት የንግድ ሥራን “የማይቻል” እያደረገው መሆኑን የአሜሪካ መንግሥት ሪፖርት ይፋ አደረገ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- በአዲስ አበባ ተጀምሮ ቢያንስ በ40 የአገሪቱ ከተሞች በመካሄድ ላይ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ፕሮጀክቶች የንግድ ሥራን “የማይቻል” እያደረገው…
Read More » -
ጤና
ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የ4.1 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት መፈራረማቸው ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 20/01/2018፡- ኢትዮጵያ እና ጣሊያን የሽሬ እና የጎንደር ሆስፒታሎችን የጤና አጠባበቅ አገልግሎት ለማጠናከር የሚውል የ4.1 ሚሊዮን ዩሮ ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡…
Read More » -
ፖለቲካ
ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በሩሲያ ሊወያዩ መሆኑ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/01/2018፡- የኤርትራ ልዑካን በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ እየተሳተፈ ይገኛል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ የተመራው የኤርትራ የልዑካን ቡድን በአፍሪካ…
Read More » -
አፍሪካ
የሱዳን ሰራዊት መሪ ጄነራል አል-ቡርሃን በኮርዶፋን የሚገኝ ግንባር ጎበኙ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/01/2018፡- የሱዳን ጦር አዛዥ አብደል ፋታህ አል ቡርሃን በኮርዶፋን ግዛት በግንባሩ ላይ የሚገኙትን ወታደሮች ጎብኝተው በቅርብ ጊዜ ከፈጣን…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ማሌዥያ በአዲስ አበባ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ከ43 ዓመታት በኋላ መክፈቷ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/01/2018፡- የማሌዥያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ መስከረም 19 ቀን 2018 ባወጣው መግለጫ፣ ኤምባሲው ከ መስከረም 13 ቀን 2018…
Read More » -
አውሮፓ
የአውሮፓ ሕብረት በኮረና ቫይረስ ክትባት የተፈጠረውን ስህተት አመነ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 19/01/2018፡- የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የኮቪድ ክትባት ትክክለኛ የጤና ቁጥጥር ሂደቶችን ሳያሟላ መፅደቁንና መሰራጨቱን በይፋ አረጋገጠ። የኮቪድ ክትባት በወሰዱ…
Read More » -
አሜሪካ
አሜሪካ የኤርትራ ባለስልጣናት ለማነጋገር ማቀዷ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የአፍሪካ ልዩ መልእከተኛ ማሳድ ቦሎስ ከኤርትራ ባለስልጣናት ለመነጋገር ቀጠሮ መያዛቸው ታውቋል። አፍሪካ ኢንተሌጅንስ እንደዘገበው ከተባበሩት…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የአሜሪካ ኤምባሲ አሜሪካውያን የ ኢትዮጵያን የኢሚግሬሽን ህግ እንዲያከብሩ አሳሰበ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- አዲስ አበባ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በኢትዮጵያ የሚኖሩ ወይም የሚጎበኙ አሜሪካውያን የሀገሪቱን የኢሚግሬሽን ህጎችን…
Read More » -
አፍሪካ
የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያ እና ግብፅ በአገራቸው ውስጥ እንዲዋጉ እንደማይፈቅዱ ተናገሩ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ በአገራቸው በሰላም ማስከበር ላይ የሚሰማሩ የኢትዮጵያ እና የግብፅ ወታደሮች ወደ ግጭት ሊገቡ…
Read More » -
የተለያዩ
የተመድ ሥርዓትንና መዋቅር 21ኛው ክፍለ ዘመንን በሚመጥን መልክ መለወጥ የሚገባ መሆኑን ዋና ጸሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ገለጹ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 14/01/2018፡- የተመድ ሥርዓትንና መዋቅር 21ኛው ክፍለ ዘመንን በሚመጥን መልክ መለወጥ የሚገባ መሆኑን ዋና ጸሐፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ዛሬ በይፋ…
Read More »