ኢትዮ ሞኒተር
-
መካከለኛ ምስራቅ
በኢራን ኢንተርኔት ከተቋረጠ 180 ሰዓታት አለፉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- ኔት ብሎክስ የተሰኘውና በዓለም የኢንተርኔት ስርጭትን የሚከታተለው ድርጅት በኢራን የኢንተርኔት አገልግሎት ከተቋረጠ 180 ሰዓታት ማለፉን አስታወቀ። ድርጅቱ…
Read More » -
አፍሪካ
የአፍሪካ ኅብረት በሶማሊያ ባካሄደው ዘመቻ ከ30 በላይ የአል ሸባብ ታጣቂዎች ተገደሉ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- የአፍሪካ ኅብረት በደቡብ ሶማሊያ ሐሙስ ዕለት ባካሄደው ወታደራዊ ዘመቻ ከ30 በላይ የአልሸባብ ተዋጊዎች መገደላቸው ተገለፀ። በታችኛው ሸበሌ ክልል…
Read More » -
የተለያዩ
የኖቤል ሰላም ሽልማት ሜዳሊያ ለፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተበረከተ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- የቬንዙዌላ ተቃዋሚ መሪ ማሪያ ኮሪና ማቻዶ የኖቤል የሰላም ሽልማት ሜዳሊያቸውን ለአሜሪካ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ማበርከታቸውን ቢቢሲ ዘገበ። የቬንዙዌላ…
Read More » -
አውሮፓ
በጀርመን ጩቤ ይዞ ዝርፊያ ለመፈፀም የሞከረው ኤርትራዊ በፖሊስ ሽጉጥ ተመታ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- ድርጊቱ የተፈፀመው በጀርመን ባደን ውተርበንግ ግዛት በሚገኘው ኡልም ከተማ ነው፡፡ በከተማው ውስጥ ብሉቦየር በተሰኘው አውራጎዳና አቅራቢያ ሚዲያ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የኢ/ያ ብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር አቶ ሬድዋን ሑሴን ወደ ሶማሊያ እንዳቀኑ መረጃዎች አሳይተዋል፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/04/2018፡- አቶ ሬድዋን ሁሴን ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ ሞሃመድ ጋር በዝግ ስብሰባ ላይ እንደተወያዩ እና ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More » -
ኢኮኖሚ
በትግራይ ያጋጠመው የነዳጅ እጥረት አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጠው ተጠየቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/04/2018፡- የትግራይ ንግድና ኤክስፖርት ኤጀንሲ በትግራይ ውስጥ ለሚታየው አሳሳቢ የነዳጅ እጥረት አፋጣኝ መፍትሄ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርቧል። የነዳጅ አቅርቦት…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን ከህወሓት አመራሮች ሶስት ጊዜ ተገናኝቶ መወያየቱን አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/04/2018፡- የምክክር ኮሚሽኑ ሰሙኑን በጅማ ከተማ ከባለ ድርሻ ኣካላት ባደረገው ውይይት በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከተሰረዘው የህወሓት አመራሮች ሶስት…
Read More » -
አፍሪካ
ሶማሊላንድ የፌዴራል መንግሥት ውሳኔን ውድቅ አደረገች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/04/2018፡- የሶማሊላንድ ባለሥልጣናት የሶማሊያ ፌዴራል መንግሥት የወሰነውን ውሳኔ “አስፈላጊ ያልሆነ” ሲሉ ውድቅ ያደረጉት ሲሆኑ ግዛታቸውን በራሳቸው እንደሚያስተዳድሩ እና…
Read More » -
ፖለቲካ
ኡጋንዳ የፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከመካሄዱ ጥቂት ቀናት በፊት የኢንተርኔት አገልግሎት ዘጋች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/04/2018፡- ፕሬዝዳንት ዮዌሪ ሙሴቬኒ የ40 ዓመት የስልጣን ዘመናቸውን እንደሚያራዝሙ በሚጠበቀው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከመድረሱ ጥቂት ቀናት በፊት በመላ አገሪቱ…
Read More » -
የተለያዩ
አሜሪካ የሶስት አገሮች ሙስሊም ወንድማማቾች ቡድን በሽብርተኝነት ፈረጀች፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 06/04/2018፡- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ፣ የሙስሊም ወንድማማቾች ቡድን (Muslim Brotherhood) የሊባኖስ፣ የዮርዳኖስ እና የግብጽ ቅርንጫፎች ላይ…
Read More »