ኢትዮ ሞኒተር
-
አፍሪካ
ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት በሱዳን ኤል ፋሸር የጦር ወንጀሎችን እና በሰብአዊነት ላይ የተፈጸሙ ወንጀሎችን ማስረጃ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 13/05/2018፡- ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት (ICC) በሱዳን ያለውን ሁኔታ በመገምገም በሰሜን ዳርፉር ዋና ከተማ ኤል ፋሸር የጦር…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) በአዘርባጃን ይፋዊ ጉብኝት እንድያደርጉ ጥሪ ቀረበላቸው።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዘርባጃን ይፋዊ ጉብኝት ለማድረግ ከአገሪቱ ፕሬዝዳንት የቀረበላቸውን ጥሪ መቀበላቸውን የአዘርባጃን ፕሬስ ኤጀንሲ…
Read More » -
አፍሪካ
ሶማሊያ እና ኳታር የመከላከያ ትብብር ስምምነት በይፋ ተፈራረሙ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- ሶማሊያ ከየተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የነበራት ወታደራዊ ስምምነት ካቋረጠች ከሳምንታት በኃላ ነው ከኳታር ጋር ስምምነት መፈፀሟ የተገለፀው። ይህ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
ሶማሊላንድ ዓለም አቀፍ እውቅናን ለማሳደግ የእስራኤል አጋርነት እንደምትፈልግ ገለፀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- የሶማሊላንድ ፕሬዝዳንት አብዱራህማን ኢሮ ተጨማሪ ዓለም አቀፍ እውቅና ለማግኘት በሚደረገው ጥረት ከእስራኤል ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር እየፈለጉ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
በሳውዲ የሚደገፈው የየመን መንግስት የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ሚስጥራዊ እስር ቤቶችን በማስኬድ ላይ ከሰሰ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- በሳውዲ የሚደገፈው የየመን መንግስት የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በደቡብ የየመን የወደብ ከተማ ሙካላ አቅራቢያ በሚገኝ የአየር ማረፊያ ሚስጥራዊ…
Read More » -
ዲፕሎማሲ
የሩሲያውን ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲንን “የሰላም ቦርድ” በተሰኘውና ዓለም አቀፍ ግጭቶችን እንዲሳተፉ መጋበዛቸው ትራምፕ አስታወቁ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- ፑቲን “የሰላም ቦርድ” የተሰኘው አዲስ የሰላም ተነሳሽነት ውስጥ እንዲሳተፉ መጋበዛቸውን ትራምፕ ትናንት ሰኞ አረጋገጠዋል። ፕሬዝዳንት ትራምፕ ለጋዜጠኞች…
Read More » -
ፖለቲካ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ፣ አሜሪካን ወቀሱ ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- ዋና ጸሐፊው ከቢቢሲ ጋር በነበራቸው ቆይታ አሜሪካ ዓለም አቀፍ ሕጎችን ከመከተል ይልቅ ለራሷ ኃይል እና ጉልበት ቅድሚያ…
Read More » -
ማህበራዊ
በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 142 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 12/05/2018፡- በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 142 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል ተብሏል፡፡ በሳምንቱ ውስጥ በተደረገ 11…
Read More » -
ፖለቲካ
ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በደቡብ ሱዳን ሰላም እንዲሰፍን አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ሰጠ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- የአውሮፓ ኅብረት የልዑካን ቡድን እና የተለያዩ አገራት ዲፕሎማቶች በደቡብ ሱዳን እየታየ ያለው የሰላም እጦት በአስቸኳይ መፍትሔ እንዲያገኝ…
Read More » -
አሜሪካ
አሜሪካ የቬንዙዌላን ነዳጅ በይፋ መሸጥ ጀመረች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 08/04/2018፡- የአሜሪካ መንግስት የቬንዙዌላን የነዳጅ ሃብት ሙሉ በሙሉ በቁጥጥሩ ስር ካደረገ በኋላ፣ ምርቱን በዓለም አቀፍ ገበያ ላይ በይፋ…
Read More »