ኢትዮ ሞኒተር
-
ኤስያ
በቻይና ከፍተኛ ወታደራዊ ቀውስ መከሰቱ ተሰማ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- ቻይና የሀገሪቱ ከፍተኛ ጄነራል ላይ ምርመራ መጀመሯ ተገልጿል። ቻይና የሀገሪቱ ከፍተኛው ወታደራዊ ማዕረግ ባለቤት የሆኑት ጄነራል “የዲሲፕሊን…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ የተካሄደው ድርድር ያለውጤት መጠናቀቁ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- በሩሲያ፣ በዩክሬን እና በአሜሪካ መካከል በኢሚሬትስ የተደረገው ንግግር ውጤት አላስገኘም ተብሏል። አቡ ዳቢ ውስጥ የተካሄደው ሩሲያ፣ ዩክሬን…
Read More » -
አፍሪካ
ኬንያ በሶማሊያ ድንበር ላይ የአልሸባብ ስጋትን ተከትሎ የደህንነት ጥበቃን ማጠናከሯ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- ኬንያ እስላማዊው ታጣቂ ቡድን አልሸባብ ሊሰነዘራቸው በሚችሉ ጥቃቶች ስጋት ምክንያት በሶማሊያ ድንበር ላይ ተጨማሪ የደህንነት ኃይሎችን አሰማርታለች።…
Read More » -
ኢኮኖሚ
የታዳጊ አገራት የብድር ጫና ለዓለም ኢኮኖሚ ሥጋት ነው ሲል ዓለም ባንክ አስጠነቀቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- የታዳጊ አገራት የብድር ጫና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱንና ይህም ለዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ መቃወስ ትልቅ ሥጋት መሆኑን የዓለም…
Read More » -
የአየር ንብረት አካባቢ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ወደ ዋሽንግተን እና ኒውዮርክ የሚደረጉ በረራዎችን መሰረዙ አስታወቀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዋሽንግተን ዲ.ሲ. እና በኒውዮርክ አካባቢ ባለው አስቸጋሪ የአየር ፀባይ ምክንያት ወደ አሜሪካ የሚደረጉና ከአሜሪካ የሚመለሱ…
Read More » -
አፍሪካ
በደቡብ ሱዳን ዳግም የተከሰተው ግጭት ከ180,000 በላይ ሰዎችን ከቀያቸው ማፈናቀሉ ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 18/05/2018፡- የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ ከዋና ከተማዋ ጁባ በስተሰሜን በሚገኘው የጆንግሌይ ግዛት የተከሰተው ግጭት…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ አየር ኃይል የተመሰረተበት 90ኛ ዓመቱ ዛሬ ማክበር ጀመረ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/05/2018፡- የኢትዮጵያ አየር ኃይል፣ ከምስረታው ጀምሮ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በማስከበርና ሕዝብን በማገልገል ላይ እንደሚገኝ የተገለፀ ሲሆን ዘጠኝ አሥርት ዓመታትን…
Read More » -
ኢትዮጵያ
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የውስጥና የውጭ የስጋት ኃይሎችን እንቅስቃሴዎች የሚቀለብሱ ስምሪቶች ማከናወኑን አስታወቀ፡፡
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/05/2018፡- የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፤ በ2018 በጀት ዓመት አስቀምጧቸው የነበሩ ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታን የማጽናት፤ የታላቁ…
Read More » -
ጤና
አሜሪካ ከዓለም ጤና ድርጅት በይፋ መልቀቅዋ አስታወቀች።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/05/2018፡- አሜሪካ ከዓመት በፊት በሰጠችው ቅድመ ማስጠንቀቂያ መሠረት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አካል ከሆነው የዓለም የጤና ድርጅት አባልነት በይፋ…
Read More » -
መካከለኛ ምስራቅ
የተባበሩት አረብ ኤሚሬትስ የሩሲያ፣ የዩክሬን እና የአሜሪካ ተደራዳሪዎችን ያካተተ ወሳኝ ስብሰባ ለመስተናገድ በዝግጅት ላይ መሆንዋን ተገለፀ።
ኢትዮ ሞኒተር፡ 15/05/2018፡- መድረኩ ሞስኮ በዩክሬን ላይ የጀመረችው ሙሉ ወረራ ወደ አራት ዓመታት ገደማ ከጠጋ ወዲህ፣ ሦስቱም ሀገራት በአንድ ላይ…
Read More »